Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ #አስደሳች_ዜና ዓለምአቀፍ ዳዒው #ዶክተር_ዛኪር | Ethio Muslims ☪️

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
#አስደሳች_ዜና

ዓለምአቀፍ ዳዒው #ዶክተር_ዛኪር_ናይክ ወደ ኢትዮጵያ እንድመጣ በፌዴራል መጅሊስ የውጪ ግንኙነት ኃላፊ ከሆነው ከተወዳጁ #ኡስታዝ_አህመዲን_ጀበል ጋር ንግግር መጀመራቸው እየተነገረ ይገኛል አኛም ጉዳዩን ተከታትለን ለእናንተ የምናደረስ ይሆናል ።

https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki