Get Mystery Box with random crypto!

ጉዞ ወደ አንድነት ሙስሊሞች ንቁ deva አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህት | Ethio Muslims ☪️

ጉዞ ወደ አንድነት ሙስሊሞች ንቁ deva አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህት ወንድሞቼ ዛሬ አንድ ለሙስሊሙ ኡማ ይጠቅማል ብዬ ያሰብኩትን ነገር ለናንተ አካፍላቹዋለው። እንደ ምናውቀው እኛ ሙስሊሞች በዚ ሰዓት ላይ በብሄር በዘር በጎሳ እየተከፋፈልን የተፈጠርንበትን አላማ ዘንግተናል። ለምንድነው የተፈጠርነው??? እኛ ሙስሊሞች የተፈጠርነው የአላህን ቃል ለመታዘዝ ማለትም አላህ…