Get Mystery Box with random crypto!

ረመዷን ከመግባቱ በፊት ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ አደራ ወደ የረመዷን መጀመሪያው ምሽት ከመ | Ethio Muslims ☪️

ረመዷን ከመግባቱ በፊት
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
አደራ ወደ የረመዷን መጀመሪያው ምሽት ከመግባቱ በፊት እነዚህን ነገሮች...!
||
1ኛ) ነፍስያንን ከቂም ማጥራት እና ሸይጧን ያበላሸውን ግንኙነት መጠገን።
:
2ኛ) በተውበት ላይ እውነተኛ መሆን ተውበታችን ከረመዷን በኋላ ወንጀልላችንን ለማዘግየት እንዳትሆን።
:
3ኛ) የጾም ረሐብና የድህነት ረሃብ እንዳይሰባሰብባቸው የተቸገሩ ዘመዶችን፣ ጎረቤቶችን እና ሌሎችንም ፈትሹ።
:
4ኛ) እንኳን ደስ ያለዎት መልእክቶች ውብ ናቸው መለዋወጥ ከእርሷም ምርጧ በስልክ ልውውጥ ወሩ በመግባቱ እንኳን ደስ ያለዎት ብለው ዱዓ መደራረግ እና ደስታን መለዋወጥ ነች።
||
https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki