Get Mystery Box with random crypto!

ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ drzakirnaiki — ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @drzakirnaiki
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.08K
የሰርጥ መግለጫ

Any comment 👉 @Ri_3s

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 33

2022-09-05 18:04:55
819 views , 15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 07:58:51 ማነው ከሃዲ..?

ሁለት ፍቅረኛሞች እራሳቸውን ለማጦፋት ፈልገው፣ ከብዙ አስከፊ ጊዜያቶች በኋላ ከተራራ ጫፍ ላይ ዘለው ራሳቸውን ለማጥፋት ይወስናሉ። የተራራው ጫፍ ላይ ከደረሱ በኋላ ከአንድ እስከ ሶስት ቆጥረው ለመዝለል ይስማማሉ።

እናም ወንዱ ይዘላል፣ ግን እሷ አልዘለለችም። ቆማ ለ7 ሰከንድ ካየችው በኋላ......see more
126 viewsaMaruOne, 04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 07:57:50
'' ሳይታሰብ ''
ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ።
በጥበብ_ኢስላም ተዘጋጅቶ ለናንተ የቀረበ።
አዲስ የትም ያልተነበበ ምርጥ የፍቅር ታሪክ።

ማሳሰቢያ ፦ ታሪኩ ሚገኘው የኛ ቻናል ላይ ብቻ ነው።
አሁኑኑ OPEN የሚለውን በመጫን ያንብቡ።

የውሸት ማስታወቂያ አይደለም
139 viewsaMaruOne, 04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 07:01:28 ሰበብ አታብዛ!

ከእንቅልፍ መነሳት ካለብህ አሁኑኑ ተነስ አልጋ ውስጥ እየተገላበጥክ ምንም አትፈጥርም! መስራት ያለብህ ነገር ካለ ተነስና ስራ! መሄድ ያለብህ ቦታ ካለ አሁኑኑ ሂድ በኋላ እሄዳለው አትበል!

ዛሬን ሳትጨርስ ነገን እንዳትጀምር! ለዛሬ ያሰብካቸውን ሁሉ መፈፀም አለብህ። አለበለዚያ ሰበብ ስታበዛ ባልህበት እየረገጥክ ቆመህ ትቀራለህ! ለምክንያትና ሰበብ ቦታ የማትሰጥ ከሆነ በህይወት ስኬት ረጅም ርቀት ትጓዛለህ።

ሰበብን ለሰነፎች ተውላቸው ያንተ ፀባይ አይደለም ወዳጄ!

Share
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
274 viewsRed one, 04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 10:53:24 ማነው ከሃዲ..?

ሁለት ፍቅረኛሞች እራሳቸውን ለማጦፋት ፈልገው፣ ከብዙ አስከፊ ጊዜያቶች በኋላ ከተራራ ጫፍ ላይ ዘለው ራሳቸውን ለማጥፋት ይወስናሉ። የተራራው ጫፍ ላይ ከደረሱ በኋላ ከአንድ እስከ ሶስት ቆጥረው ለመዝለል ይስማማሉ።

እናም ወንዱ ይዘላል፣ ግን እሷ አልዘለለችም። ቆማ ለ7 ሰከንድ ካየችው በኋላ......see more
431 viewsaMaruOne, 07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 13:55:59 አንድ ሀቅ

ሴቶች ቲክቶክና ዩትዩብ ላይ እንኳን ሙዚቃና ዳንስ ቀርቶ  ቁርዓንና ሀዲስ ፊታቸውን እያሳዩና እና ድምፃቸውን እያሰሙ ማስተላለፍ አይችሉ። ሀራም ነው። ሀላል ቢሆን አዛን ባወጣች ኢማም ሆናም ድምፅ አውጥታ ባሰገደች ነበር።

እህቴ እውነተኛ ዳኢ ነኝ የኡመቱ ጉዳይ አሳስቦኝ ነው ካልሽ ዳዕዋውን ለቤተሰቦችሽና ለቅርብ ሴት ጓደኞችሽ አለፍ ሲል ለምታገኛቸው ሴቶች ሁሉ በውስጥ ማስተላለፍ ትችያለሽ።

እሱ አልዋጥ ካለሽ ወላሂ እውቅና እና ሙገሳ እንጂ የአላህን ውዴታና የኡመት ፊክር አስጨንቆሽ አይደለም ፣ ሰው ጋር ተወዶ አላህ ጋር መጠላት ክስረት እንጂ ምን ሊረባ? ዋጥጥጥ!!!!!!


@drzakirnaiki
@Drzakirnaiki
671 viewsRed one, 10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:22:23
#Share

Join
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
1.1K viewsRed one, edited  13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:21:44
#Share

Join
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
1.0K viewsRed one, edited  13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:19:49
#Share

Join
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
921 viewsRed one, edited  13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:19:25
#Share

Join
@drzakirnaiki
@drzakirnaiki
1.0K viewsRed one, edited  13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ