Get Mystery Box with random crypto!

🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣

የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_mossion — 🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣
የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_mossion — 🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣
የሰርጥ አድራሻ: @christ_mossion
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.93K
የሰርጥ መግለጫ

ዮሐንስ1፥5 ብርሀንም በጨለማ ይበራል፥ጨለማም አላሸነፈውም
ይህ channel እግ/ርን የምናመልክበት አብረን ተያይዘን
ተደጋግፈን ይህን ዘመን የምናልፍበት ወንጌልን ላልሰሙት የምስራጅ የምናበስርበት channel ነው።

ሀሳብ/አሰተያየት; @Gospel_Worldbot
ዝማሬዎች በየቀኑ ማግኘት ከፈለጉ👇👇
@Enamelkw_tube

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-01-19 21:34:24 . እጮሀለሁ
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ
ትውልድ ሁሉ ይሄን
#ጩኸት
አብሮኝ
#ይጩህ!
…………………………………………………
ከዚህ ለት ጀምሮ የአማኞች መታወቂያ
#ምስኪንነታቸው ሳይሆን የእግዚአብሔር #የክብሩ ሀይል ይሆናል
የሀገሬን ታሪክ የሚለውጡት
#ፖለቲከኞች ሳይሆኑ #መንፈስ ቅዱስ ብቻ ና ብቻ ነው!
የሪቫይቫል መንፈስ በሀገሬ ላይ
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
........................…………………………

#ራስዎን_በቤት_ይገንቡ
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ
@melke1211_bot
@christ_mossion
@christ_mossion
505 viewsKingdom Family, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 21:01:15 የቀጠለ...

#ቃልም_ሥጋ_ሆነ

ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር ለምን መጣ?


21. ሰይፍን ለማምጣት

“በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም።”
ማቴዎስ 10፥34

22. የተሰበረ ልብን ለመጠገን

"የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል። የተወደደችውን የእግዚአብሔርን ዓመት አምላካችንም የሚበቀልበትን ቀን እናገር ዘንድ፥ የሚያለቅሱትንም ሁሉ አጽናና ዘንድ፤ እግዚአብሔር ለክብሩ የተከላቸው የጽድቅ ዛፎች እንዲባሉ ለጽዮን አልቃሾች አደርግላቸው ዘንድ፥ በአመድ ፋንታ አክሊልን፥ በልቅሶም ፋንታ የደስታን ዘይት፥ በኀዘንም መንፈስ ፋንታ የምስጋናን መጐናጸፊያ እሰጣቸው ዘንድ ልኮኛል።"
ኢሳይያስ 61፥1-3

23. የልጅነት መንፈስ ሊሰጠን

"ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።"
ዮሐንስ 14፥15-17

24. የመለኮት ባህሪ ተካፋይ ሊያደርገን

“ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን።”
2ኛ ጴጥሮስ 1፥4

25. ንጉሥ ሆኖ ለመንገሥ

"ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል።"
ኢሳይያስ 9፥6-7

26. የሰውን ዘር ወደ ቅድስና ለመመለስ

“መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።”
ሉቃስ 1፥35

27. ታማኝ እና የሚምር ሊቀ ካህን እንዲሆን

"ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።"
ዕብራውያን 2፥17-18


ይቀጥላል...

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───

SHARE SHARE SHARE
   JOIN US

@christ_mossion
@christ_mossion
@christ_mossion           
574 views✞Natneal, 18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 11:16:19 . እንዴት መለወጥ
እና በመንፈሳዊ ህይወቴ
እጅግ መበርታት እችላለሁ?

           ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ ትምህርት! በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!
በመንፈሳዊ ህይወታችሁ የመበርታታችሁም ሆነ የመድከማችሁ ሚስጥር ይህ ነው! ስሙት አሁኑኑ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ከመራብ ባለፈ እንድስገበገበው አደረገኝ!
pls ሀያላን እንደ አንድ የሆነ voice ሳይሆን ለመለወጥ የወሰናችሁ ብቻ #እግዚአብሔርን_በሚፈልግ ልብ ስሙት!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia                    
........................…………………………
  #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ                                                                                                                                  
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ                          
            ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion
@christ_mossion
66 viewsKingdom Family, 08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 19:58:51 የቀጠለ...

#ቃልም_ሥጋ_ሆነ


ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር ለምን መጣ?


16. ኃጢአተኞችን ወደ ንስሃ ለመጥራት

“ኢየሱስም ሰምቶ፦ ሕመምተኞች እንጂ ብርቱዎች ባለ መድኃኒት አያስፈልጋቸውም ኃጢአተኞችን እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣሁም አላቸው።”
ማርቆስ 2፥17

17. ለመሞት

"እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የስንዴ ቅንጣት በምድር ወድቃ ካልሞተች ብቻዋን ትቀራለች፤ ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች። ነፍሱን የሚወድ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም በዚህ ዓለም የሚጠላ ለዘላለም ሕይወት ይጠብቃታል። የሚያገለግለኝ ቢኖር ይከተለኝ፥ እኔም ባለሁበት አገልጋዬ ደግሞ በዚያ ይሆናል፤ የሚያገለግለኝም ቢኖር አብ ያከብረዋል። አሁን ነፍሴ ታውካለች ምንስ እላለሁ? አባት ሆይ፥ ከዚህ ሰዓት አድነኝ። ነገር ግን ስለዚህ ወደዚህ ሰዓት መጣሁ።"
ዮሐንስ 12፥24-27

18. የጠፉትን ለመፈለግ እና ለማዳን

“የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው።”
ሉቃስ 19፥10

19. ለማገልገል

“እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።”
ማርቆስ 10፥45

20. ሠላምን ለማምጣት

"እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥ ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው። መጥቶም ርቃችሁ ለነበራችሁ ለእናንተ ሰላምን፥ ቀርበው ለነበሩትም ሰላምን የምስራች ብሎ ሰበከ፤ በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና።"
ኤፌሶን 2፥14-18

ይቀጥላል...

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───

SHARE SHARE SHARE
   JOIN US

@christ_mossion
@christ_mossion
@christ_mossion           
740 views✞Natneal, 16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-09 18:51:00 የቀጠለ...

#ቃልም_ሥጋ_ሆነ


ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር ለምን መጣ?



11. ወንጌል ለመስበክ

“የነቢዩንም የኢሳይያስን መጽሐፍ ሰጡት፥ መጽሐፉንም በተረተረ ጊዜ፦ የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል ተብሎ የተጻፈበትን ስፍራ አገኘ። መጽሐፉንም ጠቅልሎ ለአገልጋዩ ሰጠውና ተቀመጠ፤ በምኵራብም የነበሩት ሁሉ ትኵር ብለው ይመለከቱት ነበር። እርሱም፦ ዛሬ ይህ መጽሐፍ በጆሮአችሁ ተፈጸመ ይላቸው ጀመር። ”
ሉቃስ 4፥17-21

“እርሱ ግን፦ ስለዚህ ተልኬአለሁና ለሌሎቹ ከተማዎች ደግሞ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እሰብክ ዘንድ ይገባኛል አላቸው።”
ሉቃስ 4፥43

12. ፍርድን ለማድረግ

“ኢየሱስም፦ የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ አለ።”
ዮሐንስ 9፥39

13. ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ለመስጠት

“እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።”
ማርቆስ 10፥45

“መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።”
ቲቶ 2፥14

14. ሕግንና ነቢያትን ለመፈጸም

“እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።”
ማቴዎስ 5፥17

15. ለኃጢአተኞች የእግዚአብሔርን ፍቅር ለመግለጥ

“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
ዮሐንስ 3፥16


ይቀጥላል...

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───

SHARE SHARE SHARE
   JOIN US

@christ_mossion
@christ_mossion
@christ_mossion           
657 views✞Natneal, 15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 11:38:24 . ተወለደልን
ዘማሪ መሳይ ማሞ የገና

[New Ethiopian Protestant Song]
     Merry Christmas

sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ
▷ @ENAMELKW_TUBE◁
▷ @ENAMELKW_TUBE◁
         △ Join Us △
629 views✞Natneal, 08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 11:38:24
.               ተወለደልን
     ዘማሪ መሳይ ማሞ የገና

[New Ethiopian Protestant Song]
     Merry Christmas

sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ
▷ @ENAMELKW_TUBE◁
▷ @ENAMELKW_TUBE◁
         △ Join Us △
622 views✞Natneal, 08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 09:03:06 #የማለዳ_ቃል

" ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"
-ትንቢተ ኢሳይያስ 9: 6

እግዚአብሔር የፍቅሩን መገለጫ ይሆን ዘንድ ልጁን ወደ እኛ የላከበት ቀን፣ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ

መልካም በአል ይሁንላችሁ

|| @Christ_mossion
895 views✞Natneal, 06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 20:24:51 የቀጠለ...

#ቃልም_ሥጋ_ሆነ


ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር ለምን መጣ?


6. የጠላትን ሥራ ሊያፈርስ

“እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።”
ዕብራውያን 2፥14-15

“ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።”
1ኛ ዮሐንስ 3፥9

7. የዘላለም ሕይወትን ለመስጠት

“ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።”
ዮሐንስ 6፥51

8. አምልኮን ለመቀበል

“ኢየሱስም በይሁዳ ቤተ ልሔም በንጉሡ በሄሮድስ ዘመን በተወለደ ጊዜ፥ እነሆ፥ ሰብአ ሰገል፦ የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? ኮከቡን በምሥራቅ አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና እያሉ ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ...ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት።”
ማቴዎስ 2፥1-2፣11

9. ታላቅ ደስታ እንዲሆን

“መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤”
ሉቃስ 2፥10

10. እውነተኛ ትህትናን ለማሳየት

"በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።"
ፊልጵስዩስ 2፥5-8


ይቀጥላል...

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───

SHARE SHARE SHARE
   JOIN US

@christ_mossion
@christ_mossion
@christ_mossion           
636 views✞Natneal, 17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 20:13:06 እውነተኛ #የመዝሙር_ማዕከል የቴሌግራም ቻነል

#Marry_Christmas_Weekend

#ለገና_በዓል የተዘመሩ መዝሙሮችን ፈልገው አተዋልን?
እንግዳውስ የምትፈልጉትን መርጣችሁ ተጫኑ
▹▹ @Yemezimur_Maikel
▹▹ @Yemezimur_Maikel
659 views✞Natneal, 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ