Get Mystery Box with random crypto!

🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣

የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_mossion — 🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣
የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_mossion — 🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣
የሰርጥ አድራሻ: @christ_mossion
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.93K
የሰርጥ መግለጫ

ዮሐንስ1፥5 ብርሀንም በጨለማ ይበራል፥ጨለማም አላሸነፈውም
ይህ channel እግ/ርን የምናመልክበት አብረን ተያይዘን
ተደጋግፈን ይህን ዘመን የምናልፍበት ወንጌልን ላልሰሙት የምስራጅ የምናበስርበት channel ነው።

ሀሳብ/አሰተያየት; @Gospel_Worldbot
ዝማሬዎች በየቀኑ ማግኘት ከፈለጉ👇👇
@Enamelkw_tube

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2022-07-28 09:15:10 . አይለወጥም!
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ድንቅ የፀሎት ጊዜ!!
በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ
ኢየሱሴ በዘመኔ ሁሉ ያልተለወጥክብኝ አዎን አንተ ብቻ ነህ!
ከብዙ ጥፋት እና ድካም በኋላ ስመለስም አባ ያው አንተ ግን አንተ ነህ አልተለወጥክብኝም!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
....………….….. •°○......….............
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
ሼር ይደረግ #Share #Share
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion @christ_mossion
5.0K viewsKingdom Family, 06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 08:10:05 . ወደ ጠለቀ የመንፈስ አለም
እንዴት መግባት እችላለሁ?

━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ ትምህርት!
በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ደክማችሁ በተለያየ ልምምድ ውስጥ ላላችሁም በህይወታችሁ በርትታችሁ ላላችሁም የሚሆን!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
........................…………………………
#ራስዎን_በቤት_ይገንቡ
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
ሼር ይደረግ #Share #Share
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion
@christ_mossion
1.3K viewsKingdom Family, 05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 20:29:17 ተስፋ መቁረጥን ተስፋ አስቆርጡት

#በዚች ውጥንቅጧ በጠፋ እና ዝብርቅርቋ በወጣ ዓለም እየኖሩ ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር አልገጠመኝም ማለት ዘበት ነው። ምክንያቱም ተስፋ በሌላት እና በተስፋ መቁረጥ በተዘፈቀች ዓለም ውስጥ ከተስፋ ሰጪ ነገሮች ይልቅ ለቁጥር አታካች የሆኑ ተስፋን እስከነአካቴው የሚያጠፉ ነገሮች በሽ ስለሆኑ ነው።
#አዎን ተስፋ ለመቁረጥ ምንም ርቀት መጓዝ አይጠበቅብንም። ለምን? በዙሪያችን ያሉ ተስፋ የቆረጡ ሰዎች፣ እንዳንጠገን አድርገው የሚሰብሩን ሁኔታዎች፣ ከሀዘንና ጭንቅ ጋር የሚያጋፍጡን ጊዜዎች/ዘመናት ወቅታቸውን ጠብቀው በራችንን አንኳኩተው ብቅ ስለሚሉ ነው። ታዲያ በዙሪያችን የምንመለከተው ሁሉ ተስፋ የማይሰጥና እንድንኖር የማያስመኝ ከሆነ እዚህ ምን እንሰራለን ሲሉ ራሳቸውን ወደ ሞት የሸኙ ጥቂቶች አይደሉም።
#አንዳንዴ ስናስበው የጨለመ ነገ ባላት ምድር ላይ መኖር ትርጉም ላይሰጥ ይችላል። ይህ የሚሆነው ግን ተስፋችንን በዚች ምድር ላይ ብቻ ያደረግን እንደሆነ ነው። ዓለም ነገዋን ስታስብ ጥፋት እንደሚጠብቃት ስለምታውቅ እርሷን ተስፋ የሚያደርጉትን ሁሉ ይዛ ወደ ጥፋት ጎዳና ትነጉዳለች።
#እኔ ግን ዛሬ ማውራት የምፈልገው ተስፋን አለምላሚ ስለሆነው #የእግዚአብሔር መንግስት ነው። በዚህ መንግስት ውስጥ ተስፋ ማድረግ ግዴታ ነው! ምክንያቱም መሪው የተስፋ አምላክ የሆነው እየሱስ ክርስቶስ ነውና!! ተስፋችሁን በእርሱ ስታደርጉ ዛሬ ምድር ላይ ላላችሁ ጥቂት የድካም ወራት ብቻ ሳይሆን መች እንደሚያልቅ ለማታውቁት ዘልዓለም ለተባለ የጊዜ መልህቅም ጭምር ነው። ብቻ አንዴ በእርሱ ታመኑና ተስፋችሁን በእርሱ ላይ አድርጉ። የትኛውንም ያህል ተስፋ አስቆራጭ ፈተና፣ችግርና መከራ፣መልስ የማይገኝለት እንቆቅልሽ ወደ እናንተ ቢመጣ እንኳ ከተተከላችሁበት ፅኑ የተስፋ ዓለት እንደማትነቃነቁ እና እንደማትፍገመገሙ ስለሚያውቅ ተስፋ ቆርጦ ይመለሳል እንጂ የእናንተን የተስፈኝነት ድንበር መጣስ አይችልም። #ስለዚህ የወደፊት እጣ ፈንታዋ ሞት፣ባዶነት፣ጨለማ፣ጥፋትና ውድቀት ከሆነባት ከዚች ከንቱ ዓለም ላይ የተስፋችሁን ዝናር አንሱና ከዛሬዋ ዕለት አንስቶ እስከ ዘልዓለም በህይወት፣በሙሉነት፣በብርሃን፣በተስፋ፣በደስታና በፍቅር በተሞላው የእግዚአብሔር መንግስት ላይ ተስፋችሁን በማስቀመጥ ተስፋ መቁረጥን ራሱን ተስፋ አስቆርጡት።

""ተስፋን የሰጠው የታመነ በሆነበት የተስፋ መንግስት ውስጥ ተስፋ ማድረግ ግዴታ እንጂ አማራጭ አይደለም!""

Ⓒምህረት ግርማ

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───

SHARE SHARE SHARE
JOIN US

@christ_mossion
@christ_mossion
@christ_mossion
1.9K viewsnatnael , 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 07:56:55 . ✞#የማለዳ_ጥቅስ✞

(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 8)
----------
1፤ እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።

2፤ በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና።

3-4፤ ከሥጋ የተነሣ ስለ ደከመ ለሕግ ያልተቻለውን፥ እግዚአብሔር የገዛ ልጁን በኃጢአተኛ ሥጋ ምሳሌ በኃጢአትም ምክንያት ልኮ አድርጎአልና፤ እንደ መንፈስ ፈቃድ እንጂ እንደ ሥጋ ፈቃድ በባንመላለስ በእኛ የሕግ ትእዛዝ ይፈጸም ዘንድ ኃጢአትን በሥጋ ኰነነ።

5፤ እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖሩ የሥጋን ነገር ያስባሉና፥ እንደ መንፈስ ፈቃድ የሚኖሩ ግን የመንፈስን ነገር ያስባሉ።

6፤ ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና፥ ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው።

7፤ ስለ ሥጋ ማሰብ በእግዚአብሔር ዘንድ ጥል ነውና፤ ለእግዚአብሔር ሕግ አይገዛምና፥ መገዛትም ተስኖታል፤

8፤ በሥጋ ያሉትም እግዚአብሔርን ደስ ሊያሰኙት አይችሉም።

9፤ እናንተ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ በመንፈስ እንጂ በሥጋ አይደላችሁም። የክርስቶስ መንፈስ የሌለው ከሆነ ግን ይኸው የእርሱ ወገን አይደለም።

10፤ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው።

#ሰናይ_ቀን

SHARE SHARE SHARE
JOIN US

@christ_mossion
@christ_mossion
@christ_mossion
2.6K viewsnatnael , 04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 11:12:27 ወይኔ የእግዚአብሔር ትልቅነት
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ወይኔ አኔ የማመልክህ አምላክ እንዴት ድንቅ ነህ! አንተን ማምለክ መታደልኮ ነው ለኔ
………………………………………………………
ኢየሱሴ ወርደህ በእኔ ሁኔታ ቀለህ ስትገኝ አትቀልብኝም ዉዉዉ..
መንፈስ ያለበት ድንቅ ፀሎት!!
. #አሁኑኑ #ስሙት
አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
........................…………………………
#ራስዎን_በቤት_ይገንቡ
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
ሼር ይደረግ #Share #Share
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion @christ_mossion
2.6K viewsKingdom Family, 08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 19:40:59 ርዕስ፦ "መስተአየት"፣ ራስ ታዘብና ተሓድሶአውያን መጣጥፎች
ደራሲ፦ ንጉሤ ቡልቻ


ለወዳጆቹ በማጋራት አብረውን ወንጌልን ይስሩ!

Join us
═══◉❖◉════
◉⇲@Christ_mossion ⇲◉
◉⇲@Christ_mossion ⇲◉
⇲◉@Christ_mossion ⇲◉
ይ ላ ሉን
3.1K viewsnatnael , 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 21:22:22 “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ... የማርፍበትስ ስፍራ የቱ ነው?”
ኢሳይያስ 66፥1 (አዲሱ መ.ት)

በዚህ ምዕራፍ እግዚአብሔር ለእርሱ ተስማሚ ማረፊያ ስፍራ የቱ እንደሆነ ይጠይቃል። መጠየቅ ብቻ ሳይሆን መልሱንም እንዲህ በማለት ይመልሳል፦

“ 1. ወደ ትሑት፥
2. መንፈሱም ወደ ተሰበረ፥
3. በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ።”
(ኢሳይያስ 66፥2)

እነዚህ ነገሮች እኛ ውስጥ ተገኝተው ለእግዚአብሔር ምቹ ማረፊያ እንድንሆን፣ በዘመናችንም ክብሩን አይተን እና አሳይተን እንድናልፍ ጌታ ይርዳን! ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነንን ሰው ሐዋርያው ጳውሎስ እንዲህ ይለዋል፦

“ዳዊትም በራሱ ዘመን የእግዚአብሔርን አሳብ ካገለገለ በኋላ አንቀላፋ፥”
(ሐዋርያት 13፥36)

ሌላው ጥሩ ምሳሌ የሚሆነንን አባታችን አብርሃምን እግዚአብሔር እንዲህ ይለዋል፦

"እግዚአብሔር፦ በራሴ ማልሁ ይላል፤ ይህን ነገር አድርገሃልና፥ አንድ ልጅህንም አልከለከልህምና በእውነት በረከትን እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብትና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘርህም የጠላቶችን ደጅ ይወርሳል፤ የምድር አሕዛብ ሁሉም በዘርህ ይባረካሉ፥ ቃሌን ሰምተሃልና።" (ዘፍጥረት 22፥16-18)


━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───

SHARE SHARE SHARE
JOIN US

@christ_mossion
@christ_mossion
@christ_mossion
3.4K viewsnatnael , 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 07:50:10 እግዚአብሔርን የመፈለግ ረሀብ
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ለደከማችሁም ለበረታችሁም የሚሆን መንፈስ ያለበት ድንቅ ፀሎት
………………………………………………………
ይሄን ፀሎት በፀለዩ ሁሉ ላይ ድንገተኛ እግዚአብሔርን የመፈለግ ረሀብ ገባ!
አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
........................…………………………
#ራስዎን_በቤት_ይገንቡ
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
ሼር ይደረግ #Share #Share
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion @christ_mossion
3.2K viewsKingdom Family, 04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 19:19:06 ጥሪህን አስብ!!

ጥሪውን የጣለ ክርስቲያን ከፍፃሜና ከሽልማት የጎደለ ክርስቲያን ነው።ፍፃሜአችሁ የሚወሰነው ከኑሮአችሁ አንግል ሳይሆን ከጥሪያችሁ አንፃር ነው።

እግዚአብሔርን መኖራችሁ አያስደንቀውም።እግዚአብሔርን የሚያስደንቀው ጥሪያችሁን መኖራችሁ ነው።

እግዚአብሔር በመጨረሻ የሚጠይቅህ ምድር ላይ ምን ያህል ዘመን ኖርክ ብሎ ሳይሆን በኖርክበት ዘመን ለምን ፕሮግራም እንደተጠቀምከው እንጂ።

የውስጣችሁን ዓለም መኖር የማትችሉ ከሆነ በዙሪያችሁ ያለውን ዓለም መኖር ትጀምራላችሁ።የዚህን ከንቱ ዓለም ፕሮግራም ማምለጥ የሚቻለው እግዚአብሔር በእናንተ ያስቀመጠውን በመኖር ነው።

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───

SHARE SHARE SHARE
JOIN US

@christ_mossion
@christ_mossion
@christ_mossion
3.7K viewsnatnael , 16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 09:38:01 ተለቀቀ መልካም ነው!
ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ ትምህርት!
በአገልጋይ #መልካሙ #ሙልጌታ
--------------------------------------------------
#ተፅዕኖ የበዛባችሁ አሁኑኑ ስሙት!
አሁን ካላችሁበት #ከባድ ሁኔታ የተነሳ እግዚአብሔር #እንደተዋችሁ ለምታስቡ ሁሉ እግዚአብሔር #መልዕክት አለው!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
........................…………………………
#ራስዎን_በቤት_ይገንቡ
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion @christ_mossion
3.9K viewsKingdom Family, 06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ