Get Mystery Box with random crypto!

🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣

የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_mossion — 🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣
የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_mossion — 🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣
የሰርጥ አድራሻ: @christ_mossion
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.93K
የሰርጥ መግለጫ

ዮሐንስ1፥5 ብርሀንም በጨለማ ይበራል፥ጨለማም አላሸነፈውም
ይህ channel እግ/ርን የምናመልክበት አብረን ተያይዘን
ተደጋግፈን ይህን ዘመን የምናልፍበት ወንጌልን ላልሰሙት የምስራጅ የምናበስርበት channel ነው።

ሀሳብ/አሰተያየት; @Gospel_Worldbot
ዝማሬዎች በየቀኑ ማግኘት ከፈለጉ👇👇
@Enamelkw_tube

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-09-29 14:42:55 Watch " ከብዙ ሞት ያመለጠው ጨካኝ የወንጌል አርበኛ|ስሰብክ ኢየሱስ ነው ፊቴ ሚመጣው|Holy Show With Melkamu|@Above inspire Ethiopia" on YouTube


639 viewsKingdom Family, 11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 19:00:14 የእግዚአብሔርን መምረጥ

➜የእግዚአብሔርን መንገድ መምረጥ ከብዙ ምርጥ ሃሳቦች የተሻለ ነው።አንድ ሚሊዮን ጥሩ ሃሳቦች አንድን የእግዚአብሔርን ፈቃድ አያክሉም።

አብዛኛው ሰው የሚኖረው በምርጥ ሃሳብ እንጂ በእግዚአብሔር ፈቃድ አይደለም።ምርጥ ሃሳብ ሁልጊዜ ምረጥ ሃሳብ ነው።ምርጥ ሃሳብ ግን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ሊሆን አይችልም።

ምርጥ ምርጥ ሃሳብ ሰለምታስቡ ውጤታችሁ ምርጥ አይሆንም።ውጤታችሁ እጅግ ያማረ የሚሆነው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ወይም መንገድ ስትከተሉ ብቻ ነው።በእርግጠኝነት የእናንተ ምርጥ ሃሳብና መንገድ መጨረሻው የተገለጠ ነው በፀፀት የተሞላ ጥፍት ነው።

“ለሰው ቅን የምትመስል መንገድ አለች፤ ፍጻሜዋ ግን የሞት መንገድ ነው።”ምሳሌ 16፥25

የእግዚአብሔር መንገድ የእግዚአብሔር ፈቃድና ሃሳብ ግራና ቀኝ የለውም።በእግዚአብሔር ቃል የተገለጠ ነው።የተገለጠ ሃሳብ መምረጥ ያለፈለገ ሁሉ በመንገዱ ስኬት ይርቀዋል።እግዚአብሔር ዘመን የሚጨምርልን የራሳችንን ምርጥ መንገድ ልንከተል ሳይሆን የእርሱን ፈቃድ ልናድርግበት ነው።በዚህ በእግዚአብሔር የመታሰብ ዓመት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ምረጡ በእርሱ ሂድ ለነፍሳችሁ ዕረፍት ታገኛላችሁ በመጨረሻም ይከናወንላችኋል።

“ነገር ግን ጽና፥ እጅግ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል።ኢያሱ 1፥7

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───

SHARE SHARE SHARE
   JOIN US

@christ_mossion
@christ_mossion
@christ_mossion
647 views✞Natneal, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 08:33:40 . ለምንድነው #የምትኖሩት?
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
#የምታሳድዱትን ነገር
ቆም ብላችሁ #አጢኑት!!!
ለክርስቲያኖች ሁሉ #አሪፍ ምክር!
. #በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
........................…………………………
#ራስዎን_በቤት_ይገንቡ
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
ሼር ይደረግ #Share #Share
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion
@christ_mossion
1.3K viewsKingdom Family, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 21:35:24 ➜ኢየሱስ ከሚያደርግላችሁ ነገር ይልቅ ኢየሱስ ይሆንላችሁ ነገር ይበልጣል።ክርስትናችሁን ኢየሱስ ባደረገላችሁ ነገር ጉዳይ ላይ ሳይሆን ኢየሱስ በሆነላችሁ ነገር ላይ መስርቱት።

ለእግዚአብሔር ከባድ እናንተን የሚቀናባችሁ አይነት  ሰው ማድረግ ሳይሆን ለእግዚአብሔር ከባድ የእርሱ ሰው መሆን ነበር።ስለዚህ ስለ አንተ ሰው ከሆነ አንተን ሰው ማድረግ ለእርሱ ቀላል ነው።

ኢየሱስ በመሰቀል ላይ የወጣው የሚገርፉህን ለማባረር ሳይሆን በአንተ ፋንታ ለመገረፍ እንጂ ስለዚህ በህይወት ዘመንህ ሊደንቅህ የሚገባው የእርሱ መገረፍ ነው።

ለኢየሱስ እጀግ ከባድ የእኛን ደዌ መንቀል ሳይሆን እርሱ ስለእኛ በደዌ መድቀቁ ነው።በህይወት ዘመናችሁ ካደረገላችሁ በላይ የሆነላችሁ ይበልጣል።ከዚህ በኋላ ከሚያደርግላችሁ ነገር ይልቅ የሚሆንላችሁ ነገር ይበልጣል።

“ጠላቴ ሆይ፥ ብወድቅ እነሣለሁና፥ በጨለማም ብቀመጥ እግዚአብሔር ብርሃን ይሆንልኛልና በእኔ ላይ ደስ አይበልሽ።" [ሚክያስ 7፥8]

የእ/ር ሰው ቃልአብ ታደሰ

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───

SHARE SHARE SHARE
   JOIN US

@christ_mossion
@christ_mossion
@christ_mossion
1.6K views✞Natneal, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-18 08:31:43 . ለምን #አልተለወጥኩም?
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ቀጣይነት ያለው ረሀብ በህይወቴ ለምን አልተፈጠረም ለምትሉ ሁሉ አሁኑኑ ስሙት ድንቅ ሚስጥር!
ክብሩን ለምትራቡ ሁሉ
በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
....………….….. •°○......….............
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion
@christ_mossion
3.0K viewsKingdom Family, 05:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-15 07:52:41 አዎን አባ ድካሜን ታውቀዋለህ
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ይድረስ ለአማኞች ሁሉ!
ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ መልዕክት!
የብዙዎቻችሁን ጥያቄ መልሼበታለሁ ስሙት!
በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ !!
መንፈሳዊ ህይወታችሁ የደከመበት ምክንያት ይሄ ነው! #ስሙት!
የልቤ የሚገባው በምድር ላይ ባላገኝም አንተ ግን ታውቀኛለህ!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
........................…………………………
#ራስዎን_በቤት_ይገንቡ
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
ሼር ይደረግ #Share #Share
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion
@christ_mossion
3.3K viewsKingdom Family, 04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 08:14:17
  እንኳን ለ2015 አ/ም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

አመቱ የሰላም፣የደስታ የጤና፣የእድገት፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት በሀይል የምናስፋፋበት አመት ይሁንልን!

ይህን አዲስ አመት ስናከብር በአዲስ መንፈስና ስነልቦና መዘጋጀት ለሁላችን ወሳኝ ነው።ምክንያቱም አዲሱን አመት አዲስ የሚያሰኘው የኛ የተለወጠ አስተሳሰብና አካሄድ ስለሆነ። ስለዚህ አዲሱን አመት በጥበብ፣በማስተዋል፣በአሸናፊነት ኖረን እግዚአብሔርን ለማክበር ጥበብን ልንጨምር ያስፈልገናል።

     መልካም አዲስ አመት!
           መልካም ቀን!      

Share || @CHRIST_MOSSION
              @CHRIST_MOSSION
907 views✞Natneal, 05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 07:06:37 “በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”
  — መዝሙር 65፥11

“Thou crownest the year with thy goodness; and thy paths drop fatness.”
  — Psalms 65፥11

መልካም አዲስ አመት!
       መልካም ቀን!      

Share || @CHRIST_MOSSION
@CHRIST_MOSSION
924 views✞Natneal, 04:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 19:38:55 . እንኳን
ዘማሪት ቃልኪዳን ንጉሴ

[New Ethiopian Gospel Song]
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
  @ENAMELKW_TUBE
  @ENAMELKW_TUBE
           ይ ላ ሉን
1.4K views✞Natneal, 16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 19:38:55
.             እንኳን
       ዘማሪት ቃልኪዳን ንጉሴ

[New Ethiopian Gospel Song]
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
  @ENAMELKW_TUBE
  @ENAMELKW_TUBE
           ይ ላ ሉን
1.4K views✞Natneal, 16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ