Get Mystery Box with random crypto!

🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣

የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_mossion — 🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣
የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_mossion — 🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣
የሰርጥ አድራሻ: @christ_mossion
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.93K
የሰርጥ መግለጫ

ዮሐንስ1፥5 ብርሀንም በጨለማ ይበራል፥ጨለማም አላሸነፈውም
ይህ channel እግ/ርን የምናመልክበት አብረን ተያይዘን
ተደጋግፈን ይህን ዘመን የምናልፍበት ወንጌልን ላልሰሙት የምስራጅ የምናበስርበት channel ነው።

ሀሳብ/አሰተያየት; @Gospel_Worldbot
ዝማሬዎች በየቀኑ ማግኘት ከፈለጉ👇👇
@Enamelkw_tube

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-21 22:33:54 . #መልህቄ_ኢየሱስ
           ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
በብዙ #የወጣትነት_ቻሌንጅ ውስጥ #በመቀጣጠል እና #በረሀብ የምትቀጥሉበት #ሚስጥር!!
#ዝማሬው ትንሽ ከፍ ስላለ በሄድፎን ብትሰሙት ይመረጣል!!
መንፈስ ያለበት #ኢየሱስን #የሚያስናፍቅ ድንቅ ትምህርት
በአገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia            
....………….….. •°○......….............
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ                          
         ቻናሉን ይቀላቀሉ
      @christ_mossion
      @christ_mossion   
474 viewsKingdom Family, 19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 22:44:11 . #የልቤ_ደስታ_ኢየሱስ
           ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
አማኞች ሁሉ ይሄን መንፈስ መካፈል አለባቸው!
#የክርስትና ጥጉ #ትንቢት_አይደለም #ተአምራትም _አይለም #ስኬትም_አይደለም #ከኢየሱስ ጋር #መጨረስ እንጂ
መንፈስ ያለበት #ኢየሱስን #የሚያስናፍቅ ፀሎት
በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia            
....………….….. •°○......….............
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ                          
          ቻናሉን ይቀላቀሉ
      @christ_mossion
      @christ_mossion  
462 viewsKingdom Family, 19:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 21:35:25 .      ውሎ #ከመልካሙ ጋር
          ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
#ክላስ ነኝ ኑ ከእኔ ጋር አብረን እንዋል!
ስለ #እግዚአብሔር_መገኘት #ቆንጆ ነገር አውርቻለሁ ስሙት
አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia                  
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke121_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
           ቻናሉን ይቀላቀሉ
      @christ_mossion
      @christ_mossion
245 viewsKingdom Family, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 21:20:17 የመንፈሰ አለም #ሚስጥር
      ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
መበርታት እየፈለጋችሁ መንፈሳዊ ነገር #ለቀለለባችሁ ሁሉ አሁኑኑ ስሙት
ብዙ #የተስፋ_ቃል እያላችሁ በድካም ውስጥ ላላችሁ…
ሰይጣን ከእግዚአብሔር ሀሳብ አርቆ #ምስኪን ሊያደርጋችሁ ነው #ንቁ
ከህይወቴ መንፈስ ቅዱስ ያስተማረኝን ነው የመከርኳችሁ!!
እየሰማችሁት ኢየሱስን በፀሎታችሁ #እንድትሹት የሚያደርግ #ረሀብ ይገባባችኋል
#ማምለጥ የሚፈልግ ብቻ ይስማው!
አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia                  
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke121_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
           ቻናሉን ይቀላቀሉ
      @christ_mossion
      @christ_mossion
409 viewsKingdom Family, 18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 11:46:07 .  #ጠፍቶ የነበረው ልጅ #ተገኘ
ቀጥታ የስልክ ፀሎት
#ምስክርነት
             ━━━━━⊱✿⊰━━━━
እግዚአብሔር #በስራ ላይ ነው
ከአገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ ጋር!
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia   
…………............ •°○..........................                               
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
ሼር ይደረግ #Share #Share
#ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
               ቻናሉን ይቀላቀሉ
      @christ_mossion
      @christ_mossion
449 viewsKingdom Family, 08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 22:00:30 .    ህልውናዬ ነህ
        ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
#መንፈስ_ቅዱስ አሳ ከውሀ ወጥቶ እንደማይኖር እኔም #ከህልውናህ ርቄ መኖር #አልችልም መገኛዬ ነህ!
ድንቅ የፀሎት እና የትምህርት ጊዜ
አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia                  
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke121_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
            ቻናሉን ይቀላቀሉ
      @christ_mossion
      @christ_mossion
712 viewsKingdom Family, 19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 09:57:10 ዛሬም ምሽት ከ1:30-3:00 ቀጥታ የስልክ ፀሎታችን ይቀጥላል!

አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ

በሀገር ውስጥ እንዲሁም ከሀገር ውጪ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በሰአቱ ብቻ ደውሉ ለፀሎት ብቻ ስለሆነ የምጠቀመው ከዛ በፊት ሲሙን ወደ ስልኬ ስለማላስገባው አይሰራላችሁም ተወዳጆች!!

#ከጓደኞቻችሁ ጋር ወይም #ኳየሮች ፣ የፀሎት ህብረቶች ፣ #የፌሎ ልጆች ፣ መንፈሳዊ #ህብረቶች ሁሉ አንድ ላይ ሆናችሁ ደውሉልኝ ረሀቤን አካፍላችኋለሁ!!

ህይወታችሁ ፣ አገልግሎታችሁ ሁሉ ከዛሬዋ ምሽት ጀምሮ ይለወጣል ባልተለማመዳችሁት #የመንፈስ_ቅዱስ ሀይል እና #ረሀብ ማገልገል ትጀምራላችሁ!

እስኪመሽ ናፍቅያለሁ ትውልድ #በሰማያዊ_ረሀብ ሊሞላ ነው!!!

“ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና። ፊል2፥13


#ሪቫይቫል የግድ ነው
 
ሐዋርያት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ እግዚአብሔር ይላል፦ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤
¹⁸ ደግሞም በዚያች ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎቼ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ ትንቢትም ይናገራሉ።

የፀሎት መስመር
0799453225

አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
ለምታውቋቸው ሁሉ ሼር አድርጉት!
      ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion
@christ_mossion
589 viewsKingdom Family, edited  06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 22:33:42 .          ረሀብን የማካፈል
        ቀጥታ የስልክ ፀሎት

             ━━━━━⊱✿⊰━━━━
ዛሬ ምሽት ከነበረን 8ተኛ ዙር #ረሀብን_የማጋባት እና ትውልድን #ለሪቫይቫል_የማንቃት ቀጥታ የስልክ ፀሎት መካከል!
ስሙት እየሰማችሁት በእናንተም ላይ ረሀብ ይገባል!
ይሄ ትውልድ በማያቋርጥ #እግዚአብሔርን_መፈለግ ረሀብ ይሞላል በኢየሱስም
አውርዱትና በ 1mb ብቻ ረሀብ ተካፈሉ!
ከአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ ጋር!
#ይህ_ፀሎት_ነገ_ምሽትም_ይቀጥላል!
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia   
…………............ •°○..........................                               
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
ሼር ይደረግ #Share #Share
#ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
               ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @christ_mossion
@christ_mossion
206 viewsKingdom Family, edited  19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 20:04:16 ተጀመረ
አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!
@christ_mossion
@christ_mossion
424 viewsKingdom Family, edited  17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 19:04:29
.    8ተኛ ዙር #ረሀብን የማጋባት
   እና
#ለሪቫይቫል_የማንቃት ፀሎት
           ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ዛሬ ምሽት በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 1:30-3:00 ሰአት 8ተኛ ዙር ቀጥታ #በስልክ የፀሎት ጊዜ ይኖረናል!!
አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ

ዛሬ በእኔ ውስጥ ያለውን መንፈሳዊ ረሀብ የማካፍላችሁ እንዲሁም በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ዙሪያ እንዴት መበርታት እንደምትችሉ የማማክራችሁ ሲሆን በተለያየ የጠላት ተፅዕኖ እና እስራት ዙሪያ ላላችሁ ሁሉ እንደ መንፈስ ቅዱስ ምሪት የምፀልይ ይሆናል!!

አምናለሁ ዛሬ ምሽት ብዙዎች ያልተለማመዱት እግዚአብሔርን የመፈለግ ረሀብ ተጋብቶባቸው ልክ እንደኔው ክላስ ውስጥ ፣ ታክሲ ውስጥ ፣ መንገድ ላይ ፣ በስራ ቦታ ፣ በመኝታቸው ሁሉ ኢየሱስን ባሰቡ ቁጥር አይኖቻቸው በእንባ ይሞላሉ!

ይሄ ረሀብ ውስጣችሁ ሲገባ ከምድር ሲስተም ትላቀቃላችሁ ፣ የምታዩት ሁሉ ይቀልባችኋል ፣ የፀሎት ስፍራችሁን ያስናፍቃችኋል ፣ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አብራችሁ #Walk ታደርጋላችሁ ኢየሱስን ማየት እና መንካት ይናፍቃችኋል ደግሞም ታዩታላችሁ ኸረ የቱ ተነግሮ የቱ የተዋል ብቻ ይሄን ረሀብ እስካካፍላችሁ ቸኩያለሁ!

ይሄ ትውልድ እግዚአብሄርን በመፈለግ ሊሞላ ነው!

“ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና። ፊል2፥13

#ሪቫይቫል ግድ ነው

በሀገር ውስጥ እንዲሁም ከሀገር ውጪ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በሰአቱ ብቻ ደውሉ ለፀሎት ብቻ ስለሆነ የምጠቀመው ከዛ በፊት አይሰራላችሁም
የፀሎት መስመር ንኩት
https://t.me/holytubeethiopia/1213
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
      
      ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion
502 viewsKingdom Family, 16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ