Get Mystery Box with random crypto!

🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣

የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_mossion — 🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣
የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_mossion — 🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣
የሰርጥ አድራሻ: @christ_mossion
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.93K
የሰርጥ መግለጫ

ዮሐንስ1፥5 ብርሀንም በጨለማ ይበራል፥ጨለማም አላሸነፈውም
ይህ channel እግ/ርን የምናመልክበት አብረን ተያይዘን
ተደጋግፈን ይህን ዘመን የምናልፍበት ወንጌልን ላልሰሙት የምስራጅ የምናበስርበት channel ነው።

ሀሳብ/አሰተያየት; @Gospel_Worldbot
ዝማሬዎች በየቀኑ ማግኘት ከፈለጉ👇👇
@Enamelkw_tube

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-02-07 10:25:25 . ረሀብን የማካፈል
ቀጥታ የስልክ ፀሎት

━━━━━⊱✿⊰━━━━
ትላንት ማታ ከነበረን 7ተኛ ዙር #ረሀብን የማካፈል ቀጥታ #የስልክ ፀሎት መካከል!
#በዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ #ረሀብ ገባ!
ይሄ ትውልድ በማያቋርጥ #እግዚአብሔርን_መፈለግ ረሀብ ይሞላል በኢየሱስም
ከአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ ጋር!
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia
…………............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
ሼር ይደረግ #Share #Share
#ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ
@christ_mossion @christ_mossion
859 viewsKingdom Family, 07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 22:52:44 .     አትራቀኝ ላፍታ ጌታ!
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━
እንዳልዝል እንዳልወድቅ እርዳኝ ጌታ ዛሬም በመንፈስህ አብርታኝ አትራቀኝ ላፍታ ጌታ ካንተ ጋር መጨረስ እፈልጋለሁና #ኢየሱስ!

አማኞች ሁሉ ሊፀልዩት የሚገባ ድንቅ የረሀብ ፀሎት!
አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia                    
........................…………………………
  #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ            
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
ሼር ይደረግ #Share #Share
        ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion @christ_mossion
1.1K viewsKingdom Family, 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 20:27:11 #ተጀመረ
መንፈስ ቅዱስ የክርስቶስን ፍቅር በትውልዱ ልብ ላይ እያፈሰሰ ነው!
#መከላከያ_ሀይሎችን መንፈስ ቅዱስ ረሀብተኛ አደረጋቸው!
ትውልድ ሆይ ንቃ ዘመኑ እያለቀ ነው!
ቻናሉን ይቀላቀሉ
           @christ_mossion
@christ_mossion
1.1K viewsKingdom Family, edited  17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 15:09:49
. 7ተኛ ዙር የነፃ መውጣት
እንዲሁም
#የረሀብ ፀሎት
   ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ዛሬ ምሽት በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 1:00-3:00 ሰአት 7ተኛ ዙር ቀጥታ #በስልክ የፀሎት ጊዜ ይኖረናል!!
አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ

ዛሬ በእኔ ውስጥ ያለውን መንፈሳዊ ረሀብ የማካፍላችሁ እንዲሁም በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ዙሪያ እንዴት መበርታት እንደምትችሉ የማማክራችሁ ሲሆን በተለያየ የጠላት ተፅዕኖ እና እስራት ዙሪያ ላላችሁ ሁሉ እንደ መንፈስ ቅዱስ ምሪት የምፀልይ ይሆናል!!

አምናለሁ ዛሬ ምሽት ብዙዎች ያልተለማመዱት እግዚአብሔርን የመፈለግ ረሀብ ተጋብቶባቸው ልክ እንደኔው ክላስ ውስጥ ፣ ታክሲ ውስጥ ፣ መንገድ ላይ ፣ በስራ ቦታ ፣ በመኝታቸው ሁሉ ኢየሱስን ባሰቡ ቁጥር አይኖቻቸው በእንባ ይሞላሉ!

ይሄ ረሀብ ውስጣችሁ ሲገባ ከምድር ሲስተም ትላቀቃላችሁ ፣ የምታዩት ሁሉ ይቀልባችኋል ፣ የፀሎት ስፍራችሁን ያስናፍቃችኋል ፣ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አብራችሁ #Walk ታደርጋላችሁ ኢየሱስን ማየት እና መንካት ይናፍቃችኋል ደግሞም ታዩታላችሁ ኸረ የቱ ተነግሮ የቱ የተዋል ብቻ ይሄን ረሀብ እስካካፍላችሁ ቸኩያለሁ

ይሄ ትውልድ እግዚአብሄርን በመፈለግ ሊሞላ ነው!

“ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና። ፊል2፥13

በሀገር ውስጥ እንዲሁም ከሀገር ውጪ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በሰአቱ ብቻ በመደወል እንደተለመደው አገልግሎቱን ተከፋፈሉ!!
የፀሎት መስመር ንኩት
https://t.me/holytubeethiopia/1142
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
      
               ቻናሉን ይቀላቀሉ
       @christ_mossion
90 viewsKingdom Family, 12:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 23:26:07 .      የግድ #ታስፈልገኛለህ!
          ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ለጌታ ኖረው ማለፍ የሚፈልጉ #አማኞች ሁሉ ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ መንፈስ ያለበት #የረሀብ ፀሎት
በአንደበታችሁ ብቻ #ታይብኝ እንድትሉት ጌታ አይፈልግም ከእርሱ ጋር የግል #የጥሞና ጊዜ ይኑራችሁ!!
የቃላት አልክድህም #ለጴጥሮስም አልበጀውም ንቁ ቅዱሳን ከእርሱ ከራሱ #ከኢየሱስ ጋር ዋሉ #የምትፀኑበትን ፀጋ ሊሰጣችሁ የሚችለው ራሱ ኢየሱስ ብቻ ነው!
#ንቁ አማኞች ሰማይ የሚቀጥለው አሁን በህይወታችሁ ያለ ደስታችሁ የመሰላችሁ እና #ቢዚ ያደረጋችሁ ነገር ሳይሆን እናንተ እና #ኢየሱስ ያላችሁ #ህብረት ብቻ ነው ሁሉ ጠፊ ነው #ቁምነገሩን አትጣሉት!!
#ከኢየሱስ_ጋር የዋሉ_ተለውጠው_ቀሩ
በአገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ !!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia                    
.....……………..... •°○.........................
  #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ                     
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ                          
         ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion
@christ_mossion
568 viewsKingdom Family, 20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 21:05:06 . እንዴት መለወጥ
እና በመንፈሳዊ ህይወቴ
እጅግ መበርታት እችላለሁ?

           ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ ትምህርት! በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!
በመንፈሳዊ ህይወታችሁ የመበርታታችሁም ሆነ የመድከማችሁ ሚስጥር ይህ ነው! ስሙት አሁኑኑ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ከመራብ ባለፈ እንድስገበገበው አደረገኝ!
pls ሀያላን እንደ አንድ የሆነ voice ሳይሆን ለመለወጥ የወሰናችሁ ብቻ #እግዚአብሔርን_በሚፈልግ ልብ ስሙት!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia                    
........................…………………………
  #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ                                                                                                                                  
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ                          
            ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion
@christ_mossion
474 viewsKingdom Family, 18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 01:39:11
#ውጤት_ለማየት_በመጠባበቅ ላይ_ያላችሁ_ውድ_የአባቴ_ልጆች!!
አንዲት ነገር ሹክ ልበላች ስሙኝማ
" በየትኛውም አይነት መልኩ በህይወታችሁ የጠበቃችሁት ቀርቶ ያልጠበቃችሁት ቢሆን እንኳን አይዟችሁ ምንም አትሆኑም ምክንያቱም የህይወታችሁ #መልህቅ የሆነው ክርስቶስ ሁልጊዜም ቢሆን ከእናንተ ጋር ነውና!! ሀያላን አባታችሁ እግዚአብሔር ሁል ጊዜም ቢሆን ለእናንተ #ምርጥ አለው!!

ጌታ ኢየሱስ ተኝቶበት ስፍራውን ሁሉ ተቆጣጥሮት ማዕበል ቢነሳ ወጀቡ እንዴት ይሰጥማል መርከቡ ( አይዞአችሁ ሁል ጊዜም ስለእናንተ የሚያገደው እርሱ ነገሮችን እንዴት ማመቻቸት እንዳለበት ያውቃል) "
እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።

ትንቢተ ናሆም 1 : 7

ውዶች ቀናት ሲያልፉ ወራት ሲደማመሩ እና አመታት ሲቆጠሩ በህይወታችሁ የሆነው ነገር ሁሉ ለበጎ እንደሆነ ያኔ ይገባችኋል። አሁን ላይ እየሆነ ባለው ነገር በፍፁም ልባችሁ እንዳይወርድ ለጠላታችሁም ክፍተት አትስጡት አትርሱ ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ!!

እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።

ወደ ሮሜ ሰዎች 8 : 28

እንዲህም አለ። ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።

መጽሐፈ ኢዮብ 1 : 21

ወንድማችሁ አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!

@christ_mossion
@christ_mossion
2.2K viewsKingdom Family, 22:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 08:52:54 . ዘመቻ
ዘማሪት ህሊና ዳዊት

[New Ethiopian Protestant Song] 2015/2023

sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ
▷ @ENAMELKW_TUBE◁
▷ @ENAMELKW_TUBE◁
         △ Join Us △
1.8K views✞Natneal, 05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 08:52:54
.                 ዘመቻ
        ዘማሪት ህሊና ዳዊት

[New Ethiopian Protestant Song] 2015/2023

sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ
▷ @ENAMELKW_TUBE◁
▷ @ENAMELKW_TUBE◁
         △ Join Us △
1.8K views✞Natneal, 05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-24 12:46:42 . ልስከር በህልውናህ
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ልሰወር በህልውና ውስጥ ራሴን #እስክስት ኢየሱሴ
አባ ህይወት ኑሮ #ይቅርብኝ ነውና #ክስረት አንተ ከሌለህበት!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
........................…………………………
#ራስዎን_በቤት_ይገንቡ
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
ሼር ይደረግ #Share #Share
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion
@christ_mossion
2.1K viewsKingdom Family, 09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ