Get Mystery Box with random crypto!

🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣

የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_mossion — 🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣
የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_mossion — 🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣
የሰርጥ አድራሻ: @christ_mossion
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.93K
የሰርጥ መግለጫ

ዮሐንስ1፥5 ብርሀንም በጨለማ ይበራል፥ጨለማም አላሸነፈውም
ይህ channel እግ/ርን የምናመልክበት አብረን ተያይዘን
ተደጋግፈን ይህን ዘመን የምናልፍበት ወንጌልን ላልሰሙት የምስራጅ የምናበስርበት channel ነው።

ሀሳብ/አሰተያየት; @Gospel_Worldbot
ዝማሬዎች በየቀኑ ማግኘት ከፈለጉ👇👇
@Enamelkw_tube

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-02-26 08:43:46 ልውደድህ በሙሉ ሀይሌ
      ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ኢየሱሴ ለሌላ ነገር ቦታ እስከማይኖረኝ በሙሉ ሀይሌ እና ልቤ #እንድወድህ እርዳኝ!!
ሌላ ቦታ የማፈሰው #እንባ አይኑረኝ ፍቅርህን በማሰብ እግሮችህ ስር እንባዬን ልጨርስ አባ
#ከአዳር_ፀሎታችን_የተወሰደ!!
አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke121_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
              ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @christ_mossion
@christ_mossion
86 viewsKingdom Family, 05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 22:44:56 ከኢየሱስ ጋር #መዋል ደስ ይለኛል
        ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ከመኝታዬ በፊት መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ፍቅሩን እያሳስበኝ ነው
ስሙት እና እደሩ #ውዶች
#ኢየሱስ የሞተለት ዋጋ የከፈለለት #ያ_ሰው እኔ ነኝ!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia                    
........................…………………………
  #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ                                                                                                                                  
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ   
               ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @christ_mossion
    @christ_mossion
282 viewsKingdom Family, 19:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 20:40:10 ርዕስ፦ የወዳጅ ፍላጻ፣ በምታምኑት ሰው ስትጎዱ ምን ዐይነት ምላሽ እንደምትሰጡ
ጸሐፊ፦ ሮናልድ ደን
ተርጓሚ፦ ጳውሎስ ፈቃዱ

ለወዳጆቹ በማጋራት አብረውን ወንጌልን ይስሩ!
     
              Join us
         ═══◉❖◉════
◉⇲@Christ_mossion ⇲◉
◉⇲@Christ_mossion ⇲◉
⇲◉@Christ_mossion ⇲◉
         ይ ላ ሉን

                
350 views✞Natneal, 17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 09:17:42 . መልካም ነው!
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ ትምህርት!
በአገልጋይ #መልካሙ #ሙልጌታ
--------------------------------------------------
ጥያቄ እና #መከራ በዝቶባችሁ እግዚአብሔር #እንደተዋችሁ ፣ እንማይረዳችሁ እና ስለ እናንተ ማሰብ #እንዳቆመ የምታስቡ ሁሉ እግዚአብሔር #መልዕክት አለው! አሁኑኑ ስሙት #ሰይጣን ከጌታ እንዳያርቋችሁ!!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
........................…………………………
#ራስዎን_በቤት_ይገንቡ
............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion
@christ_mossion
636 viewsKingdom Family, 06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 07:28:25 . ፊትህን እፈልጋለሁ!
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
እግዚአብሔር አምላክ አሁን ክብሩን የሚገልጥበት ከዚህ አለም ሲስተም ተላቆ ፊቱን የሚሻ ትውልድ ይፈልጋል!
ክብሩን ለምትራቡ ሁሉ
በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!

“አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ።”
— መዝሙር 27፥8
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
....………….….. •°○......….............
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@christ_mossion
@christ_mossion
121 viewsKingdom Family, 04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 17:50:24 ማረን እባክህ #ማረን ኢየሱስ
━━━━━⊱✿⊰━━━━
#አማኞች በአለም ዙሪያ ያላችሁ ሁሉ እባካችሁ በእግዚአብሔር ፊት ውደቁና #ማረን በሉ!
አሁን ይህን #ቮይስ ሪከርድ እያደረኩኝ ፀሎት ላይ ሆኜ #ቤተ_ክርስቲያን ውስጥ #መሳሪያ እንደ ርችት #እየተተኮሰ ብዙ እየተጮኸ እና ትውልድ እየጠፋ ነው!
ትውልድ #ኢየሱስን ሳያውቅ ወደ ሞት እየተነዳ ነው!
ሪቫይቫል እያልን ያለነው ለነብሳት መዳን እንጂ ለእውቅናችን አይደለምና ሪቫይቫሊስቶች ከልባችሁ ፊቱን ፈልጉ!
አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!
@christ_mossion @christ_mossion
541 viewsKingdom Family, 14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 08:39:31 .        == 
           #የዕለቱ_ጥቅስ  
          ==
“ጴጥሮስና ዮሐንስ ግን መልሰው እንዲህ አሏቸው፤ 'ከእግዚአብሔር ይልቅ ለእናንተ መታዘዝ በእግዚአብሔር ፊት ይገባ እንደሆነ እስቲ እናንተው ፍረዱ፤'"
ሐዋርያት 4፥19 (አዲሱ መ.ት)



                     Join us
        @Christ_mossion
        @Christ_mossion
                   ይ ላ ሉን
142 views✞Natneal, 05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 08:33:28 . ረሀብን የማካፈል
ቀጥታ የስልክ ፀሎት

━━━━━⊱✿⊰━━━━
ትላንት ማታ ከነበረን 7ተኛ ዙር #ረሀብን የማካፈል ቀጥታ #የስልክ ፀሎት መካከል!
#በዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ #ረሀብ ገባ!
ይሄ ትውልድ በማያቋርጥ #እግዚአብሔርን_መፈለግ ረሀብ ይሞላል በኢየሱስም
ከአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ ጋር!
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia
…………............ •°○..........................
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
ሼር ይደረግ #Share #Share
#ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ
@christ_mossion @christ_mossion
150 viewsKingdom Family, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 08:33:28 .          ረሀብን የማካፈል
        ቀጥታ የስልክ ፀሎት

             ━━━━━⊱✿⊰━━━━
#ድሬ ከተማ ላይ ረሀብ ወደቀ ትወደደለህኮ ኢየሱሴ ሀሌሉያ
ለምንድነው እኔ ብቻ #ታክሲ ውስጥ #በመኝታዬ ፣ #ፀጉሬን ለመቆረጥ በተቀመጥኩበት ብሎም #በየመንገዱ #ኢየሱስ ብዬ ማሰብ ስጀምር አይኖቼ #በእንባ የሚሞሉት በኢየሱስም ይሄ ረሀብ በትውልዱ ላይ #ይውደቅ!
#በ7ተኛው ዙር #ረሀብን የማካፈል ቀጥታ #የስልክ ፀሎት መካከል!
ይሄ ትውልድ በማያቋርጥ #እግዚአብሔርን_መፈለግ ረሀብ ይሞላል በኢየሱስም
አውርዱትና በ 1mb ብቻ ረሀብ ተካፈሉ!
ከአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ ጋር!
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia   
…………............ •°○..........................                               
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
ሼር ይደረግ #Share #Share
#ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ
@christ_mossion @christ_mossion
122 viewsKingdom Family, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 13:03:03
ትውልድ #በረሀብ ተሞላ!
━━━━━⊱✿⊰━━━━
ትላንት ማታ ነበረን 7ተኛ ዙር #ረሀብን የማካፈል ቀጥታ #የስልክ ፀሎት ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ጀምሮ እስከ ሀገር #መከላከያ ሰራዊት ከ10ሩም የሀገራችን ክልሎች ያለማቋረጥ ሲደወል እና ይህን #የማያቋርጥ_እግዚአብሔርን የመፈለግ_ረሀብ_መንፈስ ሲካፈሉ ነበር

ክብሩን በሚናፍቁ ወንድና ሴት ልጆች ላይ ይሄ መንፈስ ወድቋል!

“አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ።” መዝ:27፥8
ነብስን በእግዚአብሔር ፊት ምርኮ ማድረግ ምን አይነት እድል መሰላችሁ!

“እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።”
1 ዜና 16፥10
ይህን ሁሉ ላደረገ ጌታ ክብር ይሁን!
ጌታ ሆይ እኔን ለዚህ ህይወት ስለዳረከኝ አመሰግንሀለሁ!

“ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች።”መዝ 42፥1

ይሄ ፀሎት ይቀጥላል ቅዱሳን!
“ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር የእግዚአብሔርን ክብር በማወቅ ትሞላለችና።”
  ዕን 2፥14
#ሪቫይቫሉ_የግድ_ነው
ከአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ ጋር!
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia

አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
#ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ
@christ_mossion @christ_mossion
797 viewsKingdom Family, edited  10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ