Get Mystery Box with random crypto!

All Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport
የሰርጥ አድራሻ: @all_sport365
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.69K

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-06 21:34:58
አዲስ፡- የዝውውር ማጠቃለያው አንድ ቀን ሲቀረው ቤኔፊካ ፊሊፕስን በውሰት ለማስፈረም ሞክሯል። ስምምነቱ በገንዘብ ረገድ ማራኪ ነበር ነገር ግን ሊቨርፑል ፊሊፕስን እስከ ጥር ድረስ ሽፋን አድርጎ ለማቆየት ወስኗል።[ዘ አትሌቲክስ]
196 viewsedited  18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 21:34:58
ሬይ ፓርሎር በጁድ ቤሊንግሃም ላይ :-

"በሚቀጥለው አመት ቤሊንግሃምን ሊቨርፑሎች ማግኘት ከቻሉ ልክ እንደ ሃላንድ ወደ ሲቲ እንደሄደው አይነት ዝውውር ነው ሚሆነው ዋው ምክንያቱም እሱ ከፍተኛ ተጫዋች ይሆናል"
193 viewsedited  18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 21:17:26
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ እና ሊዮኔል ሜሲ በሻምፕዮንስ ሊግ 100 ግቦችን ያስቆጠሩ ብቸኛ ተጫዋቾች ናቸው።

◎ 86 - ሮበርት ሌዋንዶቭስኪ
◎ 86 - ካሪም ቤንዜማ

እነሱን ማን ይቀላቀላል ?
201 viewsedited  18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 21:17:26 የ 2022/2023 የክረምት የዝውውር መስኮት (መርካቶ) በሊቨርፑል

እሄ የክረምት የዝውውር መስኮት (መርካቶ) ለሊቨርፑል ትልቅ ኪሳራ የሆነ እና ጠንካራ የሆነ ነበር!

የሊቨርፑል የክረምት የዝውውር መስኮት (መረካቶ) የጀመረው በትልቅ ሽንፈት ሳይሆን በትልቅ ኪሳራ ነው

ሊቨርፑል ከነገነ ሌላ ኮከብ ተጫዋች ማጣት አይፈልግም ፤ አንድ ጊዜ ኮከቡን አጥቷል ከነገነ ሌላ ኮከብ ማጣት አይፈልግም ፤ በሜዳ ላይ ብዙ ጊዜ በደንብ የሚጫወት ፤ በሚፈልገው ጊዜ እንደጦር መሪ የሚጫወት ፤ ከቡድኑ ጋር በደንብ የሚከለከል እና ኳስን በደንብ የሚቆጣጠር ተጫዋች ፤ ጨዋታ የሚያሟሙቅ እና ብዙ ጎሎች የሚያስቆጥር ፤ ኳስ እንዴት መቆጣጠር/መያዝ የሚችል እና የቡድኑ ግብ አግቢ ነው ያጣል ሊቨርፑል እሱም ሳዲዮ ማኔ ነው ፤ እሄም የክረምት ዝውውር ትልቁ የሊቨርፑል ኪሳራ ያደርገዋል

የሳዲዮ ማኔ ቦታ የሚሸፍን ተጫዋች ማግኘት በጣም ከባድ ነው ፤ እና ሉዊስ ዲያዝ የሳዲዮ ማኔ ቦታ ለመሸፈን ገና ብዙ ይቀረዋል። ሊቨርፑል በክረምቱ ዝውውር መስኮት (መርካቶ) ብዙ ተጫዋች ቢያስፈርሙም ያው አሉታዊ ነው የሚሆነው

የዳርዊን ኑኔዝ አጀማመር አሪፍ ነው በቀይ ባይወጣ ኑሮ ዳግሞ በጣም አስደናቂ ይሆን ነበር። ኑኔዝ ቢያንስ ለሊቨርፑል እድል/የራስ መተማመን አስገኝቷል። ቢያንስ አዲሱ ሰዋሬዝ ይሆናል ብዬ አምናለሁ። ኑኔዝ በሳላህ ጎን ከሆነ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ መሆን ይችላል።

ወጣቱ ፋቢዮ ካርፈልሆ ከፉልሃም ነው የመጣው ፤ በየጨዋታው በተሳተፈ ቁጥር ጎበዝ (በጣም ችሎታ ያለው) እንደሆነ ይሰማሃል። ትንሽ ተጫዋች ቢሆንም ለቡድኑ ማገዝ (ማደገፍ) ይፈልጋል። በአሰልጣኝ ዩርገን ክሎፕ በማሰልጠኑ ልዩ ( ጎበዝ ፣ ጠንከራ) ተጫዋች ያደርገዋል።

በውድድር አመቱ መጀመሪያ ላይ ይፋ የሆነው የቡድኑ ችግር የመሀል ሜዳው ክፍል ሲሆን ቡድኑ በቀላሉ ኳሱን ከቡድኑ ሜዳ ወደ ተጋጣሚ ሜዳ የሚያንቀሳቅስ አማካኝ እንደሚያስፈልገው ግልፅ እንደሆነ ታውቋል። የፊት መስመርን የሚረዳ ተጫዋች እንዳሚያስፈጋውም ግልፅ ነው።

በመጨረሻው የክረምቱ ዝውውር መስኮት (መርካቶ) ሰዓት አርተር ሚሎን አስፈረሙ። እሄ ብራዚላዊ በጣም ችሎታ ያለው ተጫዋች ነው። በባርሴሎና ድንቅ ነበር። በባርሴሎና ይቆያል ተብሎ ይጠበቅ ነበር ነገር ግን ጁቬ ችሎታውን አይተው አስፈረሙት ነገር ግን እንዳተጠበቀው አልነበረም እሄም ባልተጠበቀ ሁኔታ ሊቨርፑል በመጨረሻ ሰዓት አርተር ሚሎን እንዲያስፈርሙቴ ቻሉት። ከዮርገን ክሎፕ ጋር ሲሰራ ችሎታው እንዳሚያገኝ እርግጠኛ ነኝ።

ነገ ከ TOP 6 ክለቦች ውስጥ የማን ሊቀርብ ትፈጋለችሁ?

ማንችስተር ዩናይትድ
ሊቨርፑል
ማንችስተር ሲቲ
ቶተንሃም
አርሰናል

ቼልሲ
198 viewsedited  18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 23:07:58
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር |

SUPER SUNDAY
          ኢትዮ ደርቢ

ተጠናቀቀ '
       
ማንዩናይትድ 3-1 አርሰናል 
አንቶኒ 35'.             ሳካ 60
ራሽፎርድ 56'
ራሽፎርድ 76'

ኦልትራፎርድ ስቴድየም (ማንችስተር)
377 viewsedited  20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 17:37:13
470 views14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 17:37:13
446 views14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 23:41:47
ስድስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

              ተጠናቀቀ

አስቶን ቪላ 1-1 ማንችስተር ሲቲ

ቤይሊ 74'     ሃላንድ 50'

          
506 viewsedited  20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 23:41:47
63' ቼልሲ 0-1 ዌስትሀም
76' ቼልሲ 1-1 ዌስትሀም
88' ቼልሲ 2-1 ዌስትሀም
90' የዌስትሀም የአቻነት ግብ ተሻረ

የቼልሲ እና የዌስትሀም ሁለተኛ አጋማሽ በትዕይንት የተሞላ ነበር
460 viewsedited  20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 23:41:47
ስድስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

ተጠናቀቁ

ቼልሲ 2-1 ዌስትሀም
76' ቺልዌል 63' አንቶንዮ
88' ሀቨርትዝ

ቶተንሀም 2-1 ፉልሀም
40' ሆይበርግ
75' ሀሪ ኬን

ብሬንትፎርድ 5-2 ሊድስ
30' ቶኒ    45+1' ሲንሲቴራ
43' ቶኒ    79' ሎሬንቴ
58' ቶኒ
82' ምቤሞ
90+2' ዊሳ

ኒውካስትል 0-0 ክሪስታል ፓላስ

ኖቲንግሀም 2-3 በርንማውዝ
34' ኩያቴ        51' ቢሊንግ
45+2' ጆንሰን  63' ሶላንኬ
87' አንቶኒ

ወልቭስ 1-0 ሳውዛምፕተን
45+1' ፖደንስ

           
401 viewsedited  20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ