Get Mystery Box with random crypto!

ሬይ ፓርሎር በጁድ ቤሊንግሃም ላይ :- 'በሚቀጥለው አመት ቤሊንግሃምን ሊቨርፑሎች ማግኘት ከቻሉ | All Sport

ሬይ ፓርሎር በጁድ ቤሊንግሃም ላይ :-

"በሚቀጥለው አመት ቤሊንግሃምን ሊቨርፑሎች ማግኘት ከቻሉ ልክ እንደ ሃላንድ ወደ ሲቲ እንደሄደው አይነት ዝውውር ነው ሚሆነው ዋው ምክንያቱም እሱ ከፍተኛ ተጫዋች ይሆናል"