Get Mystery Box with random crypto!

All Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport
የሰርጥ አድራሻ: @all_sport365
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.69K

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-31 23:52:47
አምስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

ተጠናቀቁ

አርሰናል 2-1 አስቶን ቪላ
31' ጄሱስ   74' ዳግላስ ልዊስ
76' ማርቲኔሊ

በርንማውዝ 0-0 ወልቭስ

ማንችስተር ሲቲ 6-0 ኖቲንግሀም
13' ሀላንድ
23' ሀላንድ
38' ሀላንድ
51' ካንሴሎ
65' አልቫሬዝ
88' አልቫሬዝ

         
357 viewsedited  20:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 14:25:25
ወልቭስ ዛሬ ያስፈረመው ሳሳ ካለድዚች በሊጉ ረጅሙ ተጫዋች ሆኑዋል 200Cm ይረዝማል በሊጉ ሚበልጠው የ ቶተንሃሙ ተጠባባቂ ግብ ጠባቂ ፍራሰር ፎርስተር ብቻ ነው።
464 viewsedited  11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:36:29
የማንችስተር ዩናይትድ ሰዎች በሙሉ አንቶኒ ከኤሪክ ቴን ሃግ ጋር በድጋሚ ለመስራት የነበረው ቁርጠኝነት በእጅጉ ነበር የተደነቁት።

Samuel Luckhurst
314 viewsedited  17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:18:16 ቲክቶክ ላይ Follow , Like በማረግ ተባበሩን በዛውም በቅርቡ በቲክቶክም መልቀቅ እንጀምራለን አብሮነታችሁን አይለየን

[ https://vm.tiktok.com/ZMNcD6E9x/ ]

ከዛ ነገ የካርድ ውድድርም የምናረግላችሁ ይሆናል እናንተ ቪዲዮውን ላይክ እና ፎሎው በማረግ ለውድድሩ ተዘጋጁ

ሊንኩ

[ https://vm.tiktok.com/ZMNcD6E9x/
334 views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 21:14:43
ዱብራቭካ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ Here We Go!

ማንቸስተር ዩናይትዶች የኒውካስትሉን ግብ ጠባቂ ማርቲን ዱብራቭካን በውሰት ለማሰፈረም ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
499 viewsedited  18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 21:14:43
ብራዚላዊው ሉካስ ፓኬታ ወደ ዌስትሀም የሚያደርገው ዝውውር ተጠናቋል።

ዌስትሀም ለዝውውሩ እስከ ጉርሻ €60 ሚልየን ዩሮ ይከፍላሉ። ተጫዋቹ በዌስትሀም ቤት የአራት ዓመት ኮንትራት ይፈራረማል እንዲሁም 11 ቁጥር ማልያ የሚለብስ ይሆናል።
472 viewsedited  18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 00:48:08
ኔይማር በሊግ 1 በዚህ ሲዝን

4 ጨዋታዎች
6 ጎሎች
6 አሲስቶች
566 viewsedited  21:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 00:48:08
4ተኛ ሳምንት የፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታ

           ተጠናቀቀ

ፒኤስጂ 1-1 ሞናኮ
68' ኔይማር ቮላንድ 20′

        
532 viewsedited  21:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 00:48:08
አንቶኒ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ Here we go !

ማንችስተር ዩናይትድ ብራዚላዊውን የአያክስ ጥበበኛ አንቶኒ እስከ 100 ሚልየን ዩሮ በሚደርስ የዝውውር ገንዘብ ከአያክስ ለማስፈረም ተስማምተዋል።

አንቶኒ በዩናይትድ ቤት እስከ 2027 ድረስ ኮንትራቱን የሚፈራረም ይሆናል። አንቶኒ በቀጣዩ ሳምንት በማንችስተት የሚገኝ ይሆናል።

[ Fabrizio Romano ]
420 viewsedited  21:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 00:48:08
አቡበከር ናስር ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ለሰንዳውንስ

52 ደቂቃዎችን ተጫወተ
2 ጎል

ወደ ቡድኑ ቋሚ አሰላለፍ ሰርጎ መግባት የሚችል አቋም እያሳየ ነው በቅርቡም በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ እንጠብቀዋለን

Keep the work abuki.
359 viewsedited  21:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ