Get Mystery Box with random crypto!

All Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport
የሰርጥ አድራሻ: @all_sport365
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.69K

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-08-17 20:09:23
ማን ዩናይትድ ፒየር-ኤምሪክ ኦባሚያንግን ፉክክር ተቀላቅሏል።

ጄራርድ ሮሜሮ
715 viewsedited  17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 20:09:23
ካሴሚሮ የማንቸስተር ዩናይትድን አቅርቦት በቁም ነገር እያጤነበት ነው።

እሱ እያሰበ ነው፡ በቅርቡ ወደ ክብር ሊመለሱ ይችላሉ እና ስለ ሻምፒዮንስ ሊግ እግር ኳስ አለመኖር እያሰበ ነው።

[Marca]
681 viewsedited  17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 00:15:49
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 2ተኛ ሳምንት ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ሊቨርፑል 1-1 ክሪስታል ፓላስ
ዲያዝ 61' ዛሃ 32'

አንፊልድ
113 viewsedited  21:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 23:40:07
ባየር ሙኒኮች ሌዋንዶውስኪ ከለቀቀ ጊዜ አንስቶ በ 3 ጨዋታዎች 13 ግቦችን ማስቆጠር ችለዋል ።
425 viewsedited  20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 23:40:07
ቶማስ ቱኸል ከ ጨዋታው ቡሀላ

"ሁለቱም ግቦች መፅደቅ አልነበረባቸውም። አንድ ቡድን ብቻ ነበር ማሸነፍ የሚገባው። ከመቼ ጀምሮ ነው በእግር ኳስ ፀጉር መጎተት የተፈቀደው?"

በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃ ላይ ሮሜሮ የኩኩሬላን ፀጉር ጎትቶ ቀይ ካርድ ሳይመለከት መቅረቱ ይታወቃል።
409 viewsedited  20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 23:40:07
ኮንቴ እና ቱኼል ከጨዋታው መጠናቀቅ ቡሀላ
358 viewsedited  20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 23:40:07
የ 2ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ቼልሲ 2-2 ቶተንሃም
ኩሊባሊ 19' 68' ሆይበርግ
ሪስ ጄምስ 78' 90+6' ኬን
351 viewsedited  20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 19:59:40
| ሁአን ላፖርታ: "የትኞቹን ተጫዋቾች ማስፈረም እንደምንፈልግ በግልፅ አልናገርም፣ ነገር ግን የዝውውር እቅዳችን እስካሁን ያላለቀ መሆኑን ግልጽ ማድረግ እፈልጋለሁ።"

411 viewsedited  16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 22:22:01
ሁለተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ብሬንትፎርድ 4-0 ማንችስተር ዩናይትድ

10' ዳሲልቫ
18' ጄንሰን
30' ቤን ሚ
35' ምቤሞ

550 viewsedited  19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 22:22:00
ሁለተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

ተጠናቀቁ

አርሰናል 4-2 ሌስተር ሲቲ
23' ጄሱስ 53' ሳሊባ (ራሱ ላይ)
36' ጄሱስ 74' ማዲሰን
55' ዣካ
76' ማርቲኔሊ

ማንችስተር ሲቲ 4-0 በርንማውዝ
19' ጉንዶጋን
31' ዴብሮይን
38' ፎደን
79' ለርማ (ራሱ ላይ)

ብራይተን 0-0 ኒውካስትል

ሳውዛምፕተን 2-2 ሊድስ
72' አሪቦ 46' ሮድሪጎ
81' ዎ.ፒተርስ 60' ሮድሪጎ

ወልቭስ 0-0 ፉልሃም
502 viewsedited  19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ