Get Mystery Box with random crypto!

All Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport
የሰርጥ አድራሻ: @all_sport365
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.69K

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-08-26 22:32:04
አለማችን በብዙ ድብቅ ነገር የተከበበች ናት ! በብዙ አስገራሚና አስደንጋጭ ነገሮችም ጭምር እኛም ይህንን ሁሉ ለእናንተ ለማድረስ ስራችን ሀ ብለን ጀምረናል

በቅርቡ ስለሚመጡት የUFOዎች እና አለማችንን ሊያጠፏት የደረሱት አስትሮይዶች

በታንዛኒያ ውስጥ የታዩት እና እየተስፋፉት የመጡት ሰው በል ሰዎችስ

ይህንን ሁሉ እናስቃኛችኋለን 𝙟𝙤𝙞𝙣
539 views19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:04:06
| ፋብሪዝዮ ሮማኖ በአማርኛ ተተርጉሞ ወደ ቴሌግራም መጣ Join የሚለውን ብቻ በመንካት 100% እውነተኛ የዝውውር መረጃዎችን ብቻ ይኮምኩሙ
559 views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 20:04:18
እንደ ካልሲዮ መርካቶ ዘገባ ከሆነ ሊቨርፑሎች የፓሪስ ሴንት ዠርሜይን አርጀንቲናዊ አማካይ የሆነው ሊያንድሮ ፓራዴስን ሁኔታ ጠይቋል።
229 viewsedited  17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 20:04:18
ሪያል ማድሪድ በሚቀጥለው ክረምት ጁድ ቤሊንግሃምን ለማስፈረም ያለው ከፍተኛ ፍላጎት በሚከተሉት ምንጮች ተረጋግጧል።

• አትሌቲክስ
• ማርካ
• አስ
• ካዴና
• ቢልድ
• ኢኤስፒኤን

FSG የፔሬዝ ተቃዋሚ ይሆናል?
232 viewsedited  17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 00:43:03
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት

ላንክሻየር ደርቢ

ጨዋታው ተጠናቀቀ '
       
ማንዩናይትድ 2-1 ሊቨርፑል

ሳንቾ 16'.                ሳላህ
ራሽፎርድ 53'

ኦልትራፎርድ ስቴድየም (ማንችስተር)
415 viewsedited  21:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 20:03:15
ማንችስተር ዩናይትድ ከአንቶኒ ጋር በግል ጉዳዮች ላይ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።

ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ €94 ሚሊዮን ዩሮ ለአያክስ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።

[Journal Oglobo]
499 viewsedited  17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 23:47:26
ሁለተኛ ሳምንት የጣልያን ሴሪኤ

ተጠናቀቀ

አታላንታ 1-1 ኤሲ ሚላን

29' ማሊኖቭስኪ 68' ቤናስር
104 viewsedited  20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 23:47:26
ሊዮኔል ሜሲ፣ ኔይማር እና ኪሊያን ምባፔ በ2022 በ 76 የሊግ ኧ ግቦች ላይ በቀጥታ ተሳትፈዋል።

◉ ሜሲ: 8 12
◉ ኔይማር፡ 15 9
◉ ምባፔ: 23 9

Becoming a deadly trio ?
97 viewsedited  20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 23:47:26
ሶስተኛ ሳምንት የፈረሳይ ሊግ ኧ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ሊል 1-7 ፒኤስጂ

53' ባምባ 1' 66' 87' ምባፔ
44' 52' ኔይማር
            28' ሜሲ
            39' ሀኪሚ
           

       
94 viewsedited  20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 00:53:19
| 2ተኛ ሳምንት የጣልያን Seria A ጨዋታ !

Full-Time

ኢንተር ሚላን 3-0 ስፔዚያ
#ማርቲኔዝ 35'
#ቻናሎግሉ 52'
#ኮሪያ 82'
353 viewsedited  21:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ