Get Mystery Box with random crypto!

All Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport
የሰርጥ አድራሻ: @all_sport365
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.69K

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-09-02 01:41:53
አርቱር ሜሎ በሊቬ ቤት 29 ቁጥር ማልያ ይለብሳል።
59 viewsedited  22:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 01:41:53
ሮናልዶ
57 viewsedited  22:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:58:31
OFFICIAL

ቤንፊካ ዩሊያን ድራክስለርን የመግዛት አማራጭ በተካተተበት የውሰት ውል ከፒኤስጂ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።

ፒኤስጂ በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾቻቸውን በውሰት መልቀቃቸውን ቀጥለዋል።

#Deadlineday
239 viewsedited  17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:58:31
OFFICIAL

ማንችስተር ዩናይትድ ማርቲን ዱብራቭካን ከኒውካትል በውሰት ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
229 viewsedited  17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:58:31
OFFICIAL

ፉልሀም የቀድሞ የአርሰናል እና የቼልሲውን ተጫዋች ዊልያንን በአንድ ዓመት ውል ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።

@DREAM_SPORT
214 views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:58:31
OFFICIAL

ኢድሪሳ ጉዬ ፓሪስን በመልቀቅ በ 2 ዓመት ውል የቀድሞ ክለቡን ኤቨርተን ተቀላቅሏል።

@DREAM_SPORT
211 views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:58:30
OFFICIAL

RB ሌፕዚሽ የ €25 ሚልየን ዩሮ የመግዛት አማራጭ በተካተተበት የውሰት ውል አብዱ ዲያሎን ከ ፒኤስጂ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።

@DREAM_SPORT
217 views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:58:30
OFFICIAL

ፉልሀም ላይቪን ኩርዛዋን በአንድ ዓመት የውሰት ውል ከፒኤስጂ ማሰፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።

@DREAM_SPORT
213 views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:52:47
አምስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ዌስትሀም 1-1 ቶተንሀም

55' ሱሼክ 34' ኬህረር (ራሱ ላይ)

          
402 viewsedited  20:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:52:47
አርሰናል በ 100% የማሸነፍ ጉዞ ቀጥለዋል

በቀጣይ በኦልድ ትራፎርድ ቀያይ ሰይጣኖቹን ይገጥማሉ
381 viewsedited  20:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ