OFFICIAL RB ሌፕዚሽ የ €25 ሚልየን ዩሮ የመግዛት አማራጭ በተካተተበት የውሰት ውል አብዱ ዲያሎን ከ ፒኤስጂ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። @DREAM_SPORT 217 views17:58