Get Mystery Box with random crypto!

All Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport
የሰርጥ አድራሻ: @all_sport365
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.69K

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-08-12 23:47:59
ኪልያን ምባፔ በ 2021/22 በአውሮፓ እግር ኳስ ከማንኛውም ተጫዋች የበለጠ ብዙ ግቦች ላይ መሳተፍ ችሏል (60)

◉ 46 ጨዋታዎች
◉ 39 ግቦች
◉ 21 አሲስቶች

#BallondOr

ኪልያን በመጪዎቹ ዓመታት ሽልማቱን የማሸነፍ ዕድል አለው ?
570 viewsedited  20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 23:47:59
ክሪስትያኖ ሮናልዶ ከ 2004 ጀምሮ በ የዓመቱ በ 30 የባላንዶር እጩዎች ውስጥ መካተት ችሏል

#BallondOr
508 viewsedited  20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 23:47:59
ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በ2021/22 የውድድር ዘመን ለክለብ እና ሀገር፡-

◉ 56 ጨዋታዎች
◉ 57 ጎሎች
◉ 10 አሲስቶች
ቡንደስሊጋ
DFL-Supercup
የአውሮፓ ወርቅ ጫማ
የቡንደስሊጋ የኮከብ ግብ አግቢ ሽልማት

ሞሀመድ ሳላህ በ2021/22 የውድድር ዘመን ለክለብ እና ሀገር፡-

◉ 66 ጨዋታዎች
◉ 33 ጎሎች
◉ 19 አሲስቶች
ኤፍኤ ዋንጫ
የሊግ ካፕ
የፕሪምየር ሊግ የወርቅ ጫማ
የፕሪምየር ሊግ የብዙ አሲስት ሽልማት
የፕሪምየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ግብ ሽልማት
የፒኤፍኤ ተጫዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጫዋች

ካሪም ቤንዜማ በ2021/22 የውድድር ዘመን ለ ክለብ እና ሀገር፡-

◉ 56 ጨዋታዎች
◉ 50 ጎሎች
◉ 16 አሲስቶች
ላሊጋ
ሱፐር ኮፓ
የኔሽንስ ሊግ
ሻምፕዮንስ ሊግ
የሻምፕዮንስ ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች
የሻምፕዮንስ ሊግ የወርቅ ጫማ
የላሊጋው ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ (ፒቺቺ)

ሳዲዮ ማኔ በ2021/22 የውድድር ዘመን ለክለቦች እና ሀገር፡-

◉ 67 ጨዋታዎች
◉ 33 ጎሎች
◉ 4 አሲስቶች
የኤፍኤ ዋንጫ
ሊግ ካፕ
የአፍሪካ ዋንጫ
የአፍሪካ ዋንጫ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች
የአፍሪካ የአመቱ ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋች

ማን እንደሚገባው ጥያቄ ያስፈልገዋል ?
513 viewsedited  20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 00:04:49
የሮናልዶ እህት ካቲ ለ ፔሬዝ የሰጠችው መልስ

"38 ዓመቱ ነው ነገር ግን 2 ሜትር መዝለል ይችላል እናም አየር ላይ 3 ደቂቃ መቆየት ይችላል እናም ሰውነቱ ምንም ስብ የለውም። ራስህን አክብር አንተ ሽማግሌ ሰው፣ አንተ 75 ዓመትህ ነው። "
613 viewsedited  21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 00:04:49
የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎሪንቲኖ ፔሬዝ:

“ክሪስትያኖን እናስፈረም? በድጋሚ? 38 ዓመቱ ነው”
596 viewsedited  21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 15:42:26
| ባርሴሎና የበርካታ ተጨዋቾችን መልቀቅ ዛሬ ሊያሳውቅ ይችላል።

Roger Torello
662 viewsedited  12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 23:57:42
◎ በእያንዳንዱ የአውሮፓ ከፍተኛ አምስት ሊጎች የሊግ ዋንጫ ያነሳ የመጀመሪያው አሰልጣኝ

◎ አራት የቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታዎችን ያሸነፈ የመጀመሪያው አሰልጣኝ

◉ የመጀመርያው አሰልጣኝ አራት የUEFA ሱፐር ካፕ ዋንጫን ያሸነፈ
62 viewsedited  20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 23:57:42
ሪያል ማድሪዶች የአውሮፓ ሱፐር ካፕ አሸናፊ ሆነዋል !

የ2022ቱ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ የዋንጫ ጨዋታ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ አሸናፊውን ሪያል ማድሪድ ከዩሮፓ ሊግ አሸናፊው ኢንትራክ ፍራንክፈርት ጋር በሄልሲንኪ ኦሊምፒክ ስታድየም ባገናኘው ጨዋታ ሪያል ማድሪድ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።

ለሎስ ብላንኮሶቹ ግቦቹን ዴቪድ አላባ እና ልማደኛው ካሪም ቤንዜማ አስቆጥረዋል።

ይህንንም ተከትሎ የስፔኑ ሀያል ክለብ ሪያል ማድሪድ ለአምስተኛ ጊዜ የአውሮፓ ሱፐር ካፕን ማሸነፍ ችሏል።

ጣልያናዊው ዝምተኛ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ይህን ጨዋታ ማሸነፉን ተከትሎ 4 የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ዋንጫን ማሸነፍ የቻለ የመጀመሪያው አሰልጣኝ ሆኗል።
60 viewsedited  20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 23:57:04
49 views20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 03:57:29
በ UEFA መሰረት ከ 1955/56 የውድድር አመት ጀምሮ የተሳካ የውድድር አመትን ማሳለፍ የቻሉ ክለቦች ፦

ሪያል ማድሪድ
ባርሴሎና
ቤፌኒካ
317 viewsedited  00:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ