Get Mystery Box with random crypto!

All Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport
የሰርጥ አድራሻ: @all_sport365
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.69K

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2022-07-12 21:47:54
ሙጅብ ቃሲም ፊርማዉን አኑሯል !!

ከቀናት በፊት ከባህርዳር ከነማ ጋር ስሙ ሲያያዝ የነበረው የፋሲል ሁለገብ ተጫዋች በመጨረሻ ለሃዋሳ ፊርማውን አኑሯል።

[ ምንጭ፡ Ethiopian_Soccer ]
523 viewsedited  18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 14:46:51
ራፋኤል ቫራን ለመጨረሻ ግዜ በተደረገው ልምምድ አልተገኘም !

ሀሪ ማግዋየር ቀለል ባለ ጉዳት ምክንያት ከቡድኑ ተነጥሎ ልምምዱን ሰርቷል !

ይህንንም ተከትሎ አሁን ላይ ከቡድኑ ልምምድ እየሰሩ ያሉት የመሀል ተከላካዮች ቪክተር ሊንደሎፍ ፣ ኤሪክ ቤሊ እና አግዘል ትዋንዜቤ ብቻ ናቸው ።

MEN
673 viewsedited  11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 19:21:10
BREAKING

ግብፃዊው ኮኮብ መሀመድ ሳላህ ከ ሊቨርፑል ጋር እስከ 2025 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል !
1.3K viewsedited  16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 19:21:10
በአምስቱ ታላላቅ ሊጎች ባለፈው የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች ከፈተኛ የተሳካ ቅብብል ያደረጉ ክለቦች !
1.2K viewsedited  16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 23:26:36
ሳዲዮ ማኔ ከአዲሱ ክለቡ ጋር ልምምድ መስራት ጀምሯል !
1.1K viewsedited  20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 20:56:47
በዚች ቀን በ 2008 ቼልሲዎች ዴኮን ከባርሴሎና አስፈረሙ !

አሁን የራፊናህ ወኪል ነው
1.0K viewsedited  17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 09:01:16
በእግር ኳሱ በምንጊዜም ለዝውውር ውድ ዋጋ የወጣባቸው ተጫዋቾች።

ስንት ያልተሳኩ ዝውውሮች ይታያችኋል
981 viewsedited  06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 21:13:00
ቼልሲ ራፊንሀን ለማስፈረም የሚደረገውን ፍጥጫ ተቀላቅለዋል።

(Matt_Law_DT)
1.0K viewsedited  18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 20:53:46
ፍሬንኪ ዲዮንግ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ !

ኔዘርላንዳዊው የባርሴሎና የመሀል ፈርጥ ፍሬንኪ ዲዮንግ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ የሚያደርገው ዝውውር ለመጠናቀቅ መቃረቡ ተዘግቧል።

ማንችስተር ዩናይትድ የመጀመርያው ጥያቄ ውድቅ ከተደረገባቸው ቡሀላ ባርሳ በጠየቀው ጉርሻን በሚጨምር €85 ሚልየን ዩሮ የዝውውር ገንዘብ ከስምምነት ላይ ለመድረስ መቃረባቸው ተዘግቧል።

[ Fabrizio Romano ]
1.1K viewsedited  17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 21:57:13
የቅድመ ውድድር ዝግጅት ሊጀመር 12 ቀን ቀረው !
1.1K viewsedited  18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ