Get Mystery Box with random crypto!

All Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport
የሰርጥ አድራሻ: @all_sport365
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.69K

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-08-10 03:57:29
ምን እየተፈጠረ እንዳለ ሚነግረኝ አለ
304 viewsedited  00:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 03:57:29
ኔማር ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ፦

2 ጨዋታዎች
3 ጎሎች
3 አሲስት

Neymar is already cooking this season
281 viewsedited  00:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 03:57:29
DEAL DONE

ቲሞ ወርነር ቼልሲን በመልቀቅ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሌፕዚሽ መመለሱ ይፋ ሆኗል።
272 viewsedited  00:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 22:25:31
ባርሴሎና ከጄራርድ ፒኬ ጋር የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት እስከ 2024 ድረስ በከፍተኛ ደረጃ ደሞዙን በመቀነስ እየተደራደረ ነው።

ተከላካዩ ክለቡን ለመርዳት ፈቃደኛ ነው።

(ምንጭ ፦ victor_nahe)
423 viewsedited  19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 22:25:31
ሙንዶ እንደዘገበው ከሆነ ዴ ዮንግ ምንም ቢፈጠር ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ለመሄድ እንደማይስማማ ለአንዳንድ የቡድን አጋሮቹ ተናግሯል ሲል ተናግሯል :: [ ቢቢሲ ስፖርት እና ሙንዶ ዲፖርቲቮ]
409 viewsedited  19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 22:24:32
ከትናንትናው ጨዋታ ቡኋላ አማካይ በማሰስ ላይ ሚገኙት ማንቸስተር ዩናይትዶች አሁን ደግሞ ከአርጀንቲናዊው የሪያል ቤቲስ የ28 ዓመት የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ጋር ስማቸው ተያይዟል ጊዊዶ ሮድሪጌዝ ይባላል €20M ዮሮ አካባቢ ያስወጣ ተብሏል።

[Mirko Calemme]
373 viewsedited  19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 21:07:25
በዓምናው የውድድር ዓመት በሊጉ የመክፈቻ ሳምንት በስፐርስ ከተሸነፉ ጊዜ አንስቶ ማንችስተር ሲቲዎች ያለፉትን 19 የሜዳ ውጭ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ሳይሸነፉ ተጉዘዋል

WWDWWWWWWWDWWDWWWDW
497 viewsedited  18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 21:07:25
የመጀመርያ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ተጠናቀቀ'

ዌስትሀም 0-2 ማንችስተር ሲቲ

35' ሀላንድ
65' ሀላንድ

ለንደን ስቴድየም
458 views18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 19:23:44
በብራይተን ታሪክ በኦልድትራፎርድ የተገኘ የመጀመሪያው ድል ተመዝግቧል !
485 viewsedited  16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 19:23:44
የመጀመርያ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ማንዩናይትድ 1-2 ብራይተን
ማካልስተር OG' ግሮስ 30' 39'

ኦልትራፎርድ ስቴድየም (ማንችስተር)
496 views16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ