Get Mystery Box with random crypto!

All Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport
የሰርጥ አድራሻ: @all_sport365
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.69K

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-08-21 00:53:19
የአርሰናሉ አማካኝ !

ስዊዘርላንዳዊው የ29 አመቱ የአርሰናሉ አማካኝ ግራኒት ዣካ ባለፉት ሶስት የውድድር አመታት ካስመዘገበው ጎል እና አሲስት እኩል በዘንድሮ በሁለት ጨዋታ ማስመዝገብ ችሏል ።

2019/20 - 1 2
2020/21 - 1 2
2021/22 - 1 2
2022/23 - 1 2
340 viewsedited  21:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 00:53:19
የደረጃ ሰንጠረዥ Epl !
279 viewsedited  21:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 00:53:19
በፕሪምየር ሊጉ በዚ ሲዝን ብዙ ጎሎችን ያስቆጠሩ ክለቦች፡-

አርሰናል - 9
ብሬንትፎርድ - 8
ማንችስተር ሲቲ - 6
261 viewsedited  21:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 00:53:19
ጋብሬል ማርቲኔሊ እና ላካዜት ብቻ በሊጉ ለ አርሰናል በ 2022 4 አሲስት በማረግ ጋብሬል ጄሱስ 3 አሲስት ያረገውን ይበልጡታል።.

ለ አርሰናል የተጫወተው ጄሱስ 3 ጨዋታ ነው !
277 viewsedited  21:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 00:53:19
3ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ  ጨዋታ

             Full-Time

በርንማዉዝ 0-3 አርሰናል
                  #ኦዴጋርድ 5' 10'
                 #ሳሊባ 53'
274 viewsedited  21:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 01:53:51 ​ ካሳሚሮ በነገው እለት ወደ ማንቸስተር የሚሄድ የግል አይሮፕላን የተያዘለት ሲሆን ወደ ክለቡ ሲመጣ የህክምና ምርመራውን ያደርጋል።

(Source: Fabrizio Romano)

[ Transfer News Live ]
485 viewsedited  22:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 01:53:51 ​ ማርሴ ኤሪክ ባይሊንን በውሰት ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል፣ የመግዛት አማራጭ አላቸው።

አሁን የፈረንሳዩ ክለብ የቋሚ ውል ምርጫውን ከተጠቀመ ከቤይሊ ጋር የረጅም ጊዜ ኮንትራት በሚኖረው የግል ውል መስማማት አለባቸው ።

(Source: FabrizioRomano)

[ Transfer News Live ]
490 viewsedited  22:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 01:53:51 ​ ዌስትሃም ኤመርሰን ፓልሚየሪን ከቼልሲ በ£13 + £2 ሚሊዮን ፓውንድ ተጨማሪ ለማስፈረም ተቃርቧል። በግል ውሎች እስካሁን ሙሉ በሙሉ አልተስማሙም ነገር ግን በትክክለኛው አቅጣጫ እየሄደ ነው። በዚህ ቅዳሜና እሁድ ሊከናወን ይችላል።

(Source: FabrizioRomano)

[ Transfer News Live ]
456 viewsedited  22:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 21:12:21
ከ 2017/18 የውድድር ዓመት አንስቶ በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች + በአውሮፓ ውድድሮች እንደ ካዜሚሮ ብዙ የተሳኩ ታክሎችን ያደረገ ተጫዋች የለም ።
643 viewsedited  18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 21:12:21
በፕሪምየር ሊጉ ከ ግንቦት 2016 አንስቶ በርካታ ወደ ግብነት የተቀየሩ ስህተቶችን የሰሩ ግብ ጠባቂዎች:

ጆርዳን ፒክፎርድ - 16
ሁጎ ሎሪስ - 12
ዴቪድ ዴህያ - 11
590 viewsedited  18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ