Get Mystery Box with random crypto!

All Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport
የሰርጥ አድራሻ: @all_sport365
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.69K

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-08-29 00:48:08
3 ግቦች በ 3 የላሊጋ ጨዋታዎች

ዘንድሮ የላሊጋው የወርቅ ጫማ ከዓመታት ቡሀላ አጓጊ ፉክክር ሚታይበት ይመስላል
334 viewsedited  21:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 00:48:08
ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ሱፐር ስፖርት ዩናይትድን በረቱበት ጨዋታ አቡበከር ናስር 68ተኛው ደቂቃ ላይ ተቀይሮ በመግባት የሰንዳውንስን ሁለተኛ ግብ ማስቆጠር ችሏል
323 viewsedited  21:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 00:48:07
ሬጊሎን ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ፣ HERE WE GO !

አትሌቲኮ ማድሪድ ሰርጂዮ ሬጊሎን በውሰት ለማስፈረም ከ ቶተንሃም ጋር ከስምምነት ደርሷል።

ሬጊሎን የህክምና ምርመራ ለማድረግ እና ለመፈረም ነገ ወደ ስፔን ይጓዛል።

በዝውውሩ ላይ ምንም የግዢ አማራጭ አልተካተተም።

[ Fabrizio Romano ]
350 viewsedited  21:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 00:48:07
አራተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !

ኖቲንግሀም 0-2 ቶተንሀም
                     5' ሀሪ ኬን
                     81' ሀሪ ኬን

       
372 viewsedited  21:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 16:02:03
ዛሬ በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ወልቭስ ከ ኒውካስትል
10:00 | አስቶን ቪላ ከ ዌስትሃም
12:30 | ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ቶተንሀም

በስፔን ላሊጋ

12:30 | ሄታፌ ከ ቪላሪያል
02:30 | ባርሴሎና ከ ሪያል ቫያዶሊድ
05:00 | ኢስፓኞል ከ ሪያል ማድሪድ

በጣሊያን ሴሪ ኤ

01:30 | ቬሮና ከ አታላንታ
01:30 | ሳለርኒታና ከ ሳምፕዶሪያ
03:45 | ሊቼ ከ ኢምፖሊ
03:45 | ፊዮረንቲና ከ ናፖሊ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ኮሎኝ ከ ስቱትጋርት
12:30 | ቨርደር ብሬመን ከ ኢንትራክ ፍራንክፈርት

በፈረንሳይ ሊግ 1

08:00 | ናንቴስ ከ ቱሉዝ
10:00 | ብሬስት ከ ሞንፔሌ
10:00 | ሎሬንት ከ ክሌርሞንት ፉት
10:00 | ኒስ ከ ማርሴይ
10:00 | ትሮይስ ከ አንገርስ
12:05 | ሬምስ ከ ሊዮን
03:45 | ፒኤስጂ ከ ሞናኮ
460 viewsedited  13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 16:02:03
ትናንት በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ

ሳውዝሀምፕተን 0-1 ማንችስተር ዩናይትድ
ብሬንትፎርድ 1-1 ኤቨርተን
ሊቨርፑል 9-0 በርንማውዝ
ማንችስተር ሲቲ 4-2 ክርስቲያል ፓላስ
ቼልሲ 2-1 ሌስተር ሲቲ
ብራይተን 1-0 ሊድስ ዩናይትድ
አርሰናል 2-1 ፉልሀም

በስፔን ላሊጋ

ኤልቼ 0-1 ሪያል ሶሴዳድ
ራዮ ቫልካኖ 0-2 ማዮርካ
አልሜሪያ 2-1 ሴቪያ

በጣሊያን ሴሪ ኤ

ክሬሞንሴ 1-2 ቶሪኖ
ጁቬንትስ 1-1 ሮማ
ኤሲ ሚላን 2-0 ቦሎኛ
ስፔዚያ 2-2 ሳሱሎ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

ኸርታ በርሊን 0-1 ቦርሲያ ዶርትሙንድ
አርቢ ሌፕዚሽ 2-0 ወልፍስበርግ
ሜንዝ 0-3 ባየርን ሌቨርኩሰን
ሆፈንዬም 1-0 ኦግስበርግ
ሻልክ 1-6 ዩኒየን በርሊን
ባየርን ሙኒክ 1-1 ቦርሲያ ሞንቼግላድባህ

በፈረንሳይ ሊግ 1

ሌንስ 2-1 ሬንስ
ኦግዜሬ 1-0 ስትራስበርግ
457 viewsedited  13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 16:24:14
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር

ተጠናቀቀ
       
ሳውዛምፕተን 0-1 ማንዩናይትድ
                                ፈርናንዴስ 55'

ሴንትሜሪ ስቴድየም (ሳውዝሀምፕተን)
595 viewsedited  13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 14:54:17
አራተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

20'

ሳውዛምፕተን 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ

             
576 viewsedited  11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 22:32:34
#BREAKING

ቼልሲ እና ሌስተር በዌስሊ ፎፋና ዝውውር ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።

(RMCsport)
684 viewsedited  19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 22:32:19
ሊዮ ሜሲ ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌግራም ኦፊሻል ቻናል ከፈተ

ቻናሉን ለማግኘት ሁላችሁም Join የሚለውን ይጫኑ
483 views19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ