Get Mystery Box with random crypto!

All Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ all_sport365 — All Sport
የሰርጥ አድራሻ: @all_sport365
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.69K

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-03 18:27:04
6ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

              66'

          ቼልሲ 0-1 ዌስትሀም 
                      አንቶኒዮ 63'

       ብሬንትፎርድ 3-1 ሊድስ 
     ኢቫን ቶኒ 30' ሴኔስቴራ 45+2'
       ኢቫን ቶኒ 43'
     ኢቫን ቶኒ 58'
     
     ኒውካስትል 0-0 ክሪስታል ፓላስ

ኖቲንግሀም ፎረስት 2-2 በርንማውዝ
     ኩያቴ 34'     ቢሊንግ 51'
     ጆንሰን 45+2' ሶላንኬ 63'

           ቶተንሀም 1-0 ፉልሀም
           ሆይበርግ 40'

           ወልቭስ 1-0 ሳውዛምፕተን
          ፖደንስ 45'
446 viewsedited  15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 11:41:44
𝐃𝐄𝐀𝐋 𝐃𝐎𝐍𝐄: ዝውውራቸው ተጠናቀው በክለባቸው ይፉ የሆኑ የዝውውር ዜናዎች ።

► ሳውዝሀምፕተን ተከላካይ ሁዋን ላሪዮስን ከማንቸስተር ሲቲ በ£6 ሚሊዮን ፓውንድ አስፈርመዋል። የአምስት አመት ውል ተፈራርሟል።

► ቫያዶሊድ ኬኔዲን ከቼልሲ በቋሚ ውል ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።

► አስቶንቪላያን ቤድናሬክን ከሳውዝሃምፕተን በውሰት ውል አስፈርመዋል።

► ፉልሃም ካርሎስ ቪኒሲየስን ከቤኔፊካ በ£4.25 ሚሊዮን ፓውንድ አስፈርመዋል።

► ዱጄ ካሌታ-ካር ከማርሴይ ሳውዝሃምፕተንን ተቀላቅሏል።

► ባርሴሎና ሄክተር ቤለሪንን በነፃ ዝውውር ከአርሰናል አስፈርመዋል። የአንድ አመት ስምምነት ፈርሟል።

► ዎልቭስ ቡባካር ትራኦሬን ከሜትዝ ለአንድ የውድድር አመት በውሰት አስፈርመዋል፡ በ€11 ሚሊዮን ዩሮ የመግዛት አማራጭ አላቸው።

► ፉልሀም ዳንኤል ጄምስን በውሰት ከሊድስ ዩናይትድ አስፈርመዋል።

► ኖቲንግሃም ፎረስት ሎይክ ባልዴን ከሬንስ አስፈርመዋል።በመጀመሪያ ወሰት ከዚያ በ£12 ሚሊዮን ፓውንድ የመግዛት አማራጭ አላቸው።

► ቢሊ ጊልሞር በ£9 ሚሊዮን ፓውንድ በአራት አመት ኮንትራት ብራይተንን ተቀላቅሏል።

ትላንት ለሊት በይፋ የዝውውር መስኮት መዘጋቱ ይታወሳል ።
527 viewsedited  08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 01:41:53
ኒዛር ኪንሴላ እንዳለው ከሆነ ሚቺ ባትሹዋይ ወደ ኖቲንግሃም ፎረስት የሚያደርገው ዝውውር ተቋርጧል።
69 viewsedited  22:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 01:41:53
ሳውዝሃምፕተን የማርሴውን ተከላካይ ዱጅ ሳላታ ሳርን በ 11 ሚ ፓ አስፈርመዋል ።
68 viewsedited  22:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 01:41:53
ባርሴሎና ቤለሪንን ከ አርሰናል በነፃ አስፈርሙዋል።
63 viewsedited  22:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 01:41:53
OFFICIAL አስቶንቪላ ጃን ቤድናሬክን በውሰት ከሳውዝሀምፕተን ማስፈረሙን አስታውቋል።
58 viewsedited  22:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 01:41:53
OFFICIAL አንድሬ ጎሜዝ የ2022/23 ሲዝንን በውሰት ውል በሊል ያሳልፋል።
54 viewsedited  22:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 01:41:53
ሳውዝሀምፕተን የማንቸስተር ሲቲውን ግራ መስመር ተከላካይ ላሪዬስን አስፈርመዋል።

ሳውዝሃምፕተን በዚ ክረምት ከ ሲቲ
ባዙኒ
ላቪያ
ኢዶዚ
እና ላሪዬስን አስፈርመዋል።
54 viewsedited  22:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 01:41:53
official

ኤቨርተን በ 15 ሚ ፓ የ ማን ዩናይትዱን ተጫዋች ጋርነርን አስፈርመዋል።

በክለቡም የ 4 አመት ኮንትራት ተፈራርሟል።
54 viewsedited  22:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 01:41:53
የፈረንሳይ የዝውውር መስኮት በይፋ ተዘግቷል።
53 viewsedited  22:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ