Get Mystery Box with random crypto!

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidayatv — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidayatv — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የሰርጥ አድራሻ: @alhidayatv
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.07K
የሰርጥ መግለጫ

ኑ ተባብረን ባለን አቅም የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ
በልብስ👕👖 በገዘብ በአስዜዛ በጉልበት በሀሳብና
በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ
ንግድ ባንክ
1000375043298
ሪድዋን ሙሀመድ
አባል መሆን ለምትፈልጉ
ለበለጠ መረጃ
251993632424
ወይም የቢሮ ቁጥር
251703136300
ወይም በኢቦክስ
@RidAmirsab
ሰደቃ ወጀልን ታብሳለች ረሱል (ﷺ)

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-01-22 19:40:12
አሰላሙአለይኩም

አንድ ወንድማችን 17 ሰላሳ ጁዝ ቁርአን ገዝቶ ሰቶናል ወንድማችን ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ኸይር ስራዉን አሏህ ይዉደድለትና ሁላቹሁም በዱአ አትርሱት
2.0K viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-22 14:34:42
https://t.me/HiDAYATV
1.8K viewsTrust in Allah, 11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 20:18:52 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ

የቁርአንና የኑራንያ እጥረት ላለባቸዉ መስጂዶችና መድረሳዉች ቁርአን የማሰባሰብ ፕሮግራማችን ሊያልቅ ትንሽ ቀርተዉታል

ከ11ዱ መስጂዶች 9መስጂዶች ቁርአንና ኑራንያ ገቢ ተደርጎላቸዋል
አሁን የቀሩት መስጂዶች 2ብቻ ናቸዉ እነዚህንም የቀሩትን መስጂዶች እንረባርብና ረመዷን ከመምጣቱ በፊት ገቢ እናድርግላቸዉ ኢንሻ አሏህ ለነገዉ ለአኼራዉ ቤታችን የሚጠቅመንን ነገር ጀነትን የሚያስገባንን ነገር እንሳተፍበት በተቻላቹ መጠን ነይቱልን

የነየታቹ ሰዎች በዉስጥ መስመር አናግሩን @RidAmirsab
ወይም ደዉሉልን
0993632424
0703136300

አል ሂዳያዎች ጀነትን ፈላጊዎች
1.8K viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, edited  17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 20:03:30 ዉድ ሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ

أسَـــــلَــمُــــعَــــلَـــيـكُم
وَرَحـــــمَــت ألَـــــلَّـــــهِ
وَبـَـــــرَكَــــتـــــه‍ُ
እዴት ናቹህ የአሏህ ሰላምና ጥበቃ ከናተጋር ይሁን

ኢንሻ አሏህ አዲት ነገር ላስታዉሳቹህ
አል ሂዳያ በጎ አድራጎት ጀማአ ሴቶችንም ወንዶችንም ያካተተ ጀማአ ሲሆን
እየተመሰረተ ያለበት ዋናና ብቸኛ አላማ የተቸገሩ ወገኖቻችንና የቲሞችን እንርዳ ነዉ ኢሻ አሏህ

የተመሰረተበት አላማ
▬▬▬▬▬▬▬▬
(1ኛ ) የተቸገሩ እናቶችንና ወገኖቻችንን ስንረዳ በተለያዩ መገዶች ሲሆን

(1ኛ)አቅመ ደካማ የሆኑ እናቶቻችንን ቤታቸዉ ድረስ በመሄድ ለአንድ ወር ድረስ የሚበቃቸዉ የቤት አስቤዛና ልብስ የቤት እቃወች የመሰሳለሱትን ይዘንላቸዉ በመሄድ የቤታቸዉን ልብሶችና ብርድ ልብሶቻቸዉን በማጠብና ቤታቸዉን በማፅዳት እዲሁም ቤታቸዉ ቀለም የሚያስፈልገዉ ከሆነ  ቤታቸዉንም ቀለም በመቀባት እድሳትም የሚያስፈልገዉ ከሆነ ቤታቸዉን በማደስ እደዚሁም  የመብራትና የዉሀ መክፈል አቅቷቸዉ ለተቸገሩ ቤተሰቦች አዋተን በመክፈል እዲዚሁም ጉሊት ለሚሰሩ እናቶቻችን የሚሰሩበትን ቦታ በክረምት በዝናብና በጭቃ  እዳይቸገሩ በበጋ ደሞ በፀሀይ እዳይሰቃዩ የሚሰሩበትን ቦታ በማስተካከል እዲሁም ስራ ለሌላቸዉ ወገኖቻችን የስራ እድል መፍጠር የሊስትሮ እቃም ካስፈለጋቸዉ ገዝተን በመስጠት ጀምሎም መስራት ለሚፈልጉ ወገኖቻችንም ሙሉ እቃዉን ገዝተን በመስጠት ስራ ማስጀመር

(2ኛ) የቲሞችን ስንረዳ እናትና አባት ምንም ቤተሰብ የሌላቸዉን የቲሞችን ብቸኝነት እደይሰማቸዉ ከቤት ወጣ አድርገን ወደ መናፈሻና እነሱን ሊያስደስቱ የሚችሉ ሀላል የሆኑ ቦታወች በመዉሰድ የቲምነታቸዉን እዲረሱ እህትህ ነኝ ወንድምሽ ነኝ በማለት እነሱን በማስደሰት እደዚሁም አቅማችን ከፈቀደ እራሳችንን ችለን አንድ አንድ የቲም ልጅ በመያዝ በየ ወሩ ሂደን በመዘየርና የሚያስፈልጋቸዉን አልባሳትም ሆነ ጫማወችን በመግዛት በወር አንድ ጊዜ በመዘየር በዚ መልኩ የቲሞችን መርዳት እንረዳለን

(3ኛ) በተለያዩ አካባቢወች የሚሰሩ መስጂዶችና ኢስላማዊ ተቋማት ባሉበት ድረስ በመሄድ ስራ መርዳት መድረሳ ሊሆን ይችላል መስጂድ ሊሆን ይችላል ሙሉ በሙሉ የመስጂድ ምጣፍ በማጠብና መስጂዱን ግቢዉን ማፀዳትና መስጂዱ ቀም መቀባት የሚያስፈልገዉ ከሆነ የቀለም መቀባት ስራና ችግኞችን በመስጂዱ ዙሪያ መትከል  እደዚሁም አዳዲስ የበሚሰሩ መስጂዶችጋ በመሄድ መስጂዱ የሚያስፈልገዉን የስራ አይነት ማገዝና መርዳት እደዚሁም ለተለያዩ መስጂዶችና መድረሳወች ቁርአአኖች ኪታቦች ኢስላማዊ መፀሀፎች ገዝቶ መስጠትና ገዝታቹህ መስጠት ለምትፈልጉ አህለል ኸይሮች ወገኖች አማናችንን ተወተን ተረክበን ወስደን ቁርአንና ኪታብ ለሚያስፈልጋቸዉ መስጀዶችና መድረሳወች ማስረከብ

እነዚህን እርዳታወች ለመስጠት ዝግጁ ሆነን በጎ አድራጎት ጀማአችንን እየመሰረትን እንገኛለን
እና መሳኪኖችን ሰብስቦ ሰደቃ ማብላት
እደዚሁም አቅማችን ከፈቀደና እስፖሰር የሚሆነን ባለሀብቶችና አህለል ኸይሮችን ካገኘን ወደ ክፍለሀገርም ሂደን እርዳታ የመስጠትም ፍቃደኛ ነን አላማዉም አለን

አል ሂዳያ በጎ አድራጎት ጀማዓ ትልቁ አላማወቹ እነዚ ናቸዉ




ኑ ተባብረን ባለን አቅም የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ
በልብስ
በገዘብ
በአስዜዛ
በጉልበት
በሀሳብና
በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ

አባል መሆን ለምትፈልጉ
ለበለጠ መረጃ
tel:
0993632424
tel:
0703136200
ወይም በኢቦክስ
@RidAmirsab

ሰደቃ ወጀልን ታብሳለች ረሱል (ﷺ)
ጉሩፓችንን መቀላቀል ከፈለጉ

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ

https://t.me/ALHidayaTv/19929
1.7K viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 13:38:58
አሰላሙአለይኩም አንዲት እህታችን 80ቁርአን ልካልናለች ኸይር ስራዋን አሏህ ይዉደድላት
1.6K viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 18:14:32
1.6K viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 03:51:42
❝ወንድሜ ሰለፊይነትህን ተናገረው አትፈርበት❞

 عن النعمان بن بشير، قال: قال النبي صلى الله عليه وسلم على المنبر: " من لم يشكر القليل، لم يشكر الكثير، ومن لم يشكر الناس، لم يشكر الله.
التحدث بنعمة الله شكر، وتركها كفر، والجماعة رحمة، والفرقة عذاب

مسند الامام احمد( 18449)

ከኑዕማን ኢብኑ በሺር ረዲየአላሁ ዐንሁ   ተይዞ ራሱል ﷺ ሚንባር ላይ ሆነው እነዲህ አሉ በተንሹ የለመስጋና ብዙውን አየመስግንም ሰዎችን የለመስጋና አለህን ኣየመስግንም በአለህ ኒዕመ መነጋር ምስጋና ነው ዝም ማለት ኩፋር ነው በሐቅ ላይ አንድነት ራህማት ነው መለያያት ቅጣት ነው

قلت أنا

አላህ በሰጠው ሱና የማይናገር ሰዎችን ወደ  አወቀው እነ ወደ ሰራበት ሱና ካልተጣራ ጌታውን አላመሰገናም  ትልቁን ፀጋ አሳንሶዋል አፍሮበታልም

ከሙብተዲዖች ጋር  መለያየት የለውም
ከሰለፊዮች ጋር ያለው ትስስር ደካማ ነው

"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ
ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!"
ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ
በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ
•┈┈•◈◉❒{ }❒◉◈•┈┈•
【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧
ሊንኩን ሼር ያርጉ

https://t.me/HiDAYATV
https://t.me/HiDAYATV
143 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 00:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 22:17:28
❥ዓለም ከነዚህ ልብሶች በላይ ክብርን ሚያጐናፅፍ ልብስ አይታ አታውቅም ወደፊትም አታይም ኒቃብ๓ ድክመታችን ነው



እንደ እንስሳ ተራቁታ ምትሄደውን ማንም ሲነቅፋት አናይም!!
ሂጃብና ኒቃብ ላይ ግን ሁሉም ጣቱን ይቀስራል!! የሼጣን ስራ!!
404 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 21:46:38
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ

አሏህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና አንድ ወንድማችን የቁርአን እጥረት ላለባቸዉ መስጂዶች የቁርአን መግዣ 18000ሺ ብር ገቢ አድርጓል ወንድሜችን መልካም ስራዉን አሏህ ይዉደድለት ሁላቹሁም በዱአ አትርሱት

እስኪ ሌሎቻቹሁም ነይቱ ረመዷን እየተቃረበ ነዉ ደርሷል መጪዉ ረመዷን ሁሉም ቁርአን ሚቀራበት ሰአት ነዉ ለነዚ መስጂዶች ነይቱ የመጨረሻወቹ መስጂዶች ናቸዉ 2መስጂዶች ብቻ ነዉ የቀሩት ተሳፉ ያጀማአ
571 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, edited  18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 17:18:35 ፍትሕ ለጉራጌ ሙስሊሞች
==================
(የጉራጌ ኃፍረተ ቢስ አሐዳዊያን፤ ሙስሊሞቹን እያሰሩ፣ እያደኑ፣ እያስፈራሩ… ሙስሊም ያልሆኑትን ብቻ እያስተማሩ ይገኛሉ።)
||
በጉራጌ ዞን በተለይም በጉንችሬ ከተማና አጠቃላይ በእኖረ ወረዳ ሙስሊሞች ላይ እየተፈጸመ የሚገኘው ዘመኑን የማይመጥን ዘግናኝ ጭቆና ሊቆም ይገባል። የዚህ ጭቆና መነሻው ሙስሊም ሴቶችን ኒቃብ ለብሳችሁ አትማሩም የሚል አፈና ቢሆንም፤ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከሙስሊሞች የጸዳች አሐዳዊ ጉራጌን የመመስረት አዝማሚያ ያለው እየመሰለ ነው። የዚህ አደገኛ ሴራ አቀናባሪዎች፤ ተቻችሎና ተከባብሮ የመኖር የማኅበረሰቡን እሴት የጣሱ የአካባቢው ተወላጆችና እስከ አዲስ አበባ ድረስ የዘለቀው ሰንሰለታቸው ሲሆን፤ በዞኑ ካለው ወቅታዊ ኮማንድ ፖስት ጋር በመመሳጠር የአካባቢውን ሙስሊም እያደኑ ማሰር፣ ማሳደድና ድምጹን ማፈን፣ ከሥራ እንዲቆም ማድረግና መሰል አሳፋሪ ጭቆናዎችን እየፈጸሙበት ይገኛሉ።

መጅሊስን ጨምሮ የዚህ ሴራ ተባባሪ ያልሆነ የመንግስት ከፍተኛ መዋቅር ካለ በጋራ በመሥራት ማኅበረሰቡ ተገቢውን መፍትሄ በአስቸኳይ እንዲያገኝ ማድረግ አለባቸው።
ሙስሊሙን ያላማከለ መብትን ረግጦ በኃይል የመግዛት አካሄድ፤ እንኳን በ21ኛው ክፍለ ዘመን ያኔ በአጼው ዘመንም ያላዋጣ ሌጋሲው የከሸፈ አካሄድ መሆኑ ሊታወቅ ይገባል።
የጉራጌ ሙስሊም ማኅበረሰብ እስካሁን ድረስ መብቱን ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየጠየቀ ይገኛል። መብቱን እየለመነ የሚሰጠው ካጣና ይባስ ብሎ ተጨማሪ መሠረታዊ መብቶቹን የሚነፈግ ከሆነ ግን፤ ሰው ነውና የመጨረሻ የሚሏቸውን አማራጮች ሁሉ ተጠቅመው መብታቸውን ለማስከበር እስከ ጥግ መታገላቸው አይቀሬ ነው። Period!

ሳይቃጠል በቅጠል
በዚህ ዘመን በማሰር፣ ድምጽን በማፈን፣ በማስፈራራትና በማሳደድ ተቀብሮ የሚቀር መብት የለም። ይዘገይ ይሆናል እንጂ ዛሬ የተቀበረች ፍትሕ ነገ ቀባሪዋን መቅበሯ አይቀሬ ነው።

ፍትሕ ለጉራጌ ሙስሊሞች!
ፍትሕ ለእኖር ሙስሊሞች!
ፍትሕ ለጉንችሬ ሙስሊሞች!

https://t.me/HiDAYATV
414 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ