Get Mystery Box with random crypto!

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidayatv — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidayatv — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የሰርጥ አድራሻ: @alhidayatv
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.07K
የሰርጥ መግለጫ

ኑ ተባብረን ባለን አቅም የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ
በልብስ👕👖 በገዘብ በአስዜዛ በጉልበት በሀሳብና
በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ
ንግድ ባንክ
1000375043298
ሪድዋን ሙሀመድ
አባል መሆን ለምትፈልጉ
ለበለጠ መረጃ
251993632424
ወይም የቢሮ ቁጥር
251703136300
ወይም በኢቦክስ
@RidAmirsab
ሰደቃ ወጀልን ታብሳለች ረሱል (ﷺ)

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 46

2022-09-26 22:15:46
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ

ኢንሻ አሏህ ዉይይቱ ላይ ከቀረቡት ሀሳቦች መካከል 2ቱን ተስማምተንባቸዋል አንዱ ኡስታዞችን በማናገር በነሱ በኩል የተለያዩ የምክር አገልግሎቶችን መስጠት ነዉ 2ኛዉ ደሞ እነዚህን ስቲከሮች ሶሻል ሚዲያ ላይ ማሰራጨት ነዉ ሁሉም ሙስሊም ህብረተሰብ እነዚህን ስቲከሮች ጊዜ ሳይወስድ በተቻለን መጠን እናሰራጫቸዉ ሼር ይደረግ

https://t.me/ALHidayaTv
1.5K viewsيربِ خفف عني ووخعي وه‍مّي فأنتَ وحدك تعلم بحلي وما يجري بنفسي وم, edited  19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 21:12:50
1.5K viewsيربِ خفف عني ووخعي وه‍مّي فأنتَ وحدك تعلم بحلي وما يجري بنفسي وم, 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 20:46:33 Live stream finished (13 minutes)
17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 20:32:52 Live stream started
17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 20:26:51 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ

ዉይይታችን ሊጀምር ትንሽ ሳአታቶች ቀርተዉታል ተሳተፉተፉ
@eslamik_tubee

ዉድና የተከበራቹህ ሙስሊም ወንድሞቼ እንዴት ናቹህልኝ

ኢንሻ አሏህ ዉይይታችን እንጀምራለን

ከዛ በፊት እራት በልታቹሀል

እና የዉይይታችን ርእስ ቀደም ሲል እንደጠቀስነዉ

ሂዳያ ቲቪ ያዘጋጀዉ ለሙስሊሞች

ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን የካፊሮችን አቋም ይዘዉ ተራቁተዉ ሶሻል ሚዲያ ላይ ለፎሎና ለላይክ እያሉ ተራቁተዉ መጨፈር በሙዚቃ ማበድን በነዚ ምክኒያት  እስልምናን 50ፐርሰት እየተሰደበ እየተተቸ እየተደፈረ  እንደሆነ እና እነዚህ እህቶቻችን እንዴት እናስቁማቸዉ እንዴትስ ብለን ብንመክራቸዉ ይሰሙናል ሁላቹሁም ያላቹሁን ሀሳብ ታካፍሉናሌቹህ ማለት ነዉ
ሁሉም ሙስሊም ሊሳተፍበት የሚገባ የዉይይት

በአስቸኳይ ሼር ይደረግ
https://t.me/ALHidayaTv
1.8K viewsيربِ خفف عني ووخعي وه‍مّي فأنتَ وحدك تعلم بحلي وما يجري بنفسي وم, edited  17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 20:21:57
➞°✮ለሚስትህ ➷መልካም ባል ➷ሁንላት በምታደርጋቸው ➷ነገር አመስጋኝ ➷ሁን ጉድለቷን ብቻ ➷አትመልከት~°✮

➞°✮ወንድሜ ➷በሚስትህ ላይ ምን ➷አይነት ባህሪ አመል ➷አለህ መልካም ወንድ ➷ጥሩ ወንድ ማለት ➷ለቤተሰቡ ለሚስቱ ➷ጥሩ የሆነ ነው~°✮

➞°✮ምርጥ ➷ባል ሁንላት ➷ቤተሰቦቻን ጥላ ➷ወዳተ ከመጣች ➷ቡሀላ አማና ናት ➷እና አማናህን ➷ሀላፊነትህን በደምብ ➷ተንከባከብ~°✮

ስጦታዬ ለሱኒዎች የአላህ መልክተኛﷺ እንዲህ አሉ
ስጦታ ተሰጣጡው ትዋደዳላቹው
ቡኻሪ ዘግበውታል
ስጦታ ለሱኒውች መላኪያቻናል ከወደዱ ሼር ያርጉ
https://t.me/ALHidayaTv
1.7K viewsيربِ خفف عني ووخعي وه‍مّي فأنتَ وحدك تعلم بحلي وما يجري بنفسي وم, 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 18:47:41
1.6K viewsيربِ خفف عني ووخعي وه‍مّي فأنتَ وحدك تعلم بحلي وما يجري بنفسي وم, 15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 18:02:04
➞°✮ለሚስትህ ➷መልካም ባል ➷ሁንላት በምታደርጋቸው ➷ነገር አመስጋኝ ➷ሁን ጉድለቷን ብቻ ➷አትመልከት~°✮

➞°✮ወንድሜ ➷በሚስትህ ላይ ምን ➷አይነት ባህሪ አመል ➷አለህ መልካም ወንድ ➷ጥሩ ወንድ ማለት ➷ለቤተሰቡ ለሚስቱ ➷ጥሩ የሆነ ነው~°✮

➞°✮ምርጥ ➷ባል ሁንላት ➷ቤተሰቦቻን ጥላ ➷ወዳተ ከመጣች ➷ቡሀላ አማና ናት ➷እና አማናህን ➷ሀላፊነትህን በደምብ ➷ተንከባከብ~°✮

ስጦታዬ ለሱኒዎች የአላህ መልክተኛﷺ እንዲህ አሉ
ስጦታ ተሰጣጡው ትዋደዳላቹው
ቡኻሪ ዘግበውታል
ስጦታ ለሱኒውች መላኪያቻናል ከወደዱ ሼር ያርጉ
https://t.me/ALHidayaTv
1.7K viewsيربِ خفف عني ووخعي وه‍مّي فأنتَ وحدك تعلم بحلي وما يجري بنفسي وم, 15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 15:52:51
ኦኽታ ለእርሱ ብቻ ተዋቢ

➥✾የአላህ መልዕክተኛ (( ﷺ ))

➧◌ እንዲህ ብለዋል፦

↳✹ መልካም ሴት ባለቤቷ ወደ እሷ ሲመለከታት የምታስደስተው ናት ብለዋል!!

↳✹ ዛሬ አብዛኛዎቹ ሴቶች የሚዋቡት ለሠርግ አሊያም ለፕሮግራም ጭራሽ ደግሞ አንዳንዶች መንገድ ላይ እንዲሁም በየሱቁ ላሉ ወንዶች ለመታየት ይዋባሉ!!

↳✹ እንዲህ አይነቶቹ ደግሞ ለባሎቻቸው መዋብን በቤት ውስጥ ፍፁም የዘነጉ ናቸው!!

↳✹ ሷሊህ የሆነች ሴት የትና መቼ መዋብ እንዳለበት ታውቃለችና ለባልሽ ብቻ ተዋቢ
https://t.me/ALHidayaTv
1.7K viewsيربِ خفف عني ووخعي وه‍مّي فأنتَ وحدك تعلم بحلي وما يجري بنفسي وم, 12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 15:41:01
በወርቅ ብዕር በወርቅ ብራና ላይ የምትጻፍ ወርቃማ ምክር ከኢብኑ-ል-ቀ-ይ'ዩም አል-ጀውዚ-ይ'ያህ ረሒመሁ-ል'ሏህ!
https://t.me/ALHidayaTv
1.5K viewsيربِ خفف عني ووخعي وه‍مّي فأنتَ وحدك تعلم بحلي وما يجري بنفسي وم, 12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ