Get Mystery Box with random crypto!

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidayatv — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidayatv — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የሰርጥ አድራሻ: @alhidayatv
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.07K
የሰርጥ መግለጫ

ኑ ተባብረን ባለን አቅም የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ
በልብስ👕👖 በገዘብ በአስዜዛ በጉልበት በሀሳብና
በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ
ንግድ ባንክ
1000375043298
ሪድዋን ሙሀመድ
አባል መሆን ለምትፈልጉ
ለበለጠ መረጃ
251993632424
ወይም የቢሮ ቁጥር
251703136300
ወይም በኢቦክስ
@RidAmirsab
ሰደቃ ወጀልን ታብሳለች ረሱል (ﷺ)

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 47

2022-09-26 15:41:01
ለልጆቻችሁ መልካም ስም መርጣችሁ ማውጣት ከሱ-ን'ና ነው።

ዐብደ-ል'ሏህና ዐብዱ-ር'ረሕማን የሚሉትን ስሞች የሚስተካከል ማንም ስም የለም።

https://t.me/ALHidayaTv
1.5K viewsيربِ خفف عني ووخعي وه‍مّي فأنتَ وحدك تعلم بحلي وما يجري بنفسي وم, 12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 15:38:17
Photo
1.5K viewsيربِ خفف عني ووخعي وه‍مّي فأنتَ وحدك تعلم بحلي وما يجري بنفسي وم, 12:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 14:20:56 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ

ኢንሻ አሏህ በዚ ጉሩፕ ዛሬ ማታ ዉይይት ይኖረናል
@eslamik_tubee

የዉይይታችንም ርእስ ከሸሪያ ያፈነገጡ የካሮችን መገድና አቋም ይዘዉ የሚጓዙ ሙስሊም ወንድም እህቶቻችንን እንዴት እንመልሳቸዉ በሚል ይሆናል ሁሉም ያለዉን ሀሳብ ያካፍለን

ሼር...
1.7K viewsيربِ خفف عني ووخعي وه‍مّي فأنتَ وحدك تعلم بحلي وما يجري بنفسي وم, 11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 11:42:52 «ሱሪ ለባሽ ሴቶች ኒቃቢስቶችን ሲመለከቱ ልክ እንደ ወንዶች አንገታቸውን መስበር አለባቸው!» አለ አንድ ወንድም። ምን ትላላችሁ? እኔ ግን እነርሱም ከሱሪው ይልቅ ኒቃብ ይልበሱና በነፃነት ቀና ብለው ይሂዱ ባይ ነኝ
1.9K viewsكون أنت, edited  08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 11:27:19 حَقُّ اللهِ عَلَى الۡعِبَادِ
ለአላህ በበሮቹ ላይ ያለው ሀቅ
س١- : لِمَاذَا خَلَقَنَا اللهُ؟
ج١- : خَلَقَنَا لِنَعۡبُدَهُ وَلَا نُشۡرِكَ بِهِ شَيۡئًا وَالدَّلِيلُ قَوۡلُهُ تَعَالَى فِي سُورَةِ الذَارِيَاتِ: ﴿ وَمَا خَلَقۡتُ ٱلۡجِنَّ وَٱلۡإِنسَ إِلَّا لِيَعۡبُدُونِ ﴾
وَقَوۡلُهُ ﷺ: (حَقُّ اللهِ عَلَى الۡعِبَادِ أَنۡ يَعۡبُدُوهُ، وَلَا يُشۡرِكُوا بِهِ شَيۡئًا) (متفق عليه)
1 አላህ ለምንድነው የፈጠረን ?
መ.1- አላህ እኛን የፈጠረን እሱን በብቸኝነት እንድናመልክና በሱ ላይ ምንንም ላናጋራ ነው. መረጃዉም የሚከተለው የአላህ ንግግር ነው: “ጂንና የሰዉን ልጅ አልፈጠርኳቸዉም እኔን እንዲገዙኝ(እንዲያመልኩኝ) እንጂ።” ( ሱራህ አዝ-ዛሪያት 51:56).
የአላህ መለዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: “ለአላህ በባሮቹ ላይ ያለው ሀቅ እሱን እንዲገዙት/ እንዲያመልኩትና በሱ ላይ ምንንም አለማጋራት( አለማሻረክ ) ነው”. ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል
ሽርክ/ አምልኮ ላይ ማጋራት ማለት ምን ማለት ነው?
س٢- : مَا هِيَ الۡعِبَادَةُ؟
ج٢- : الۡعِبَادَةُ اسۡمٌ جَامِعٌ لِمَا يُحِبُّ اللهُ مِنَ الۡأَقۡوَالِ وَالۡأَفۡعَالَ. كَالدُّعَاءِ وَالصَّلَاةِ وَالذَّبۡحِ وَغَيۡرِهَا.. قَالَ تَعَالَى: ﴿ قُلۡ إِنَّ صَلَاتِى وَنُسُكِى وَمَحۡيَاىَ وَمَمَاتِى لِلَّهِ رَبِّ ٱلۡعَـٰلَمِينَ ﴾ (سورة الأنعام) (نُسُكِي: ذَبۡحِي لِلۡحَيَوَانَاتِ)
وَقَالَ ﷺ قَالَ تَعَالَى: (وَمَا تَقَرَّبَ إِلَيَّ عَبۡدِي بِشَيۡءٍ أَحَبَّ إِلَيَّ مِمَّا افۡتَرَضۡتُهُ عَلَيۡهِ) (حديث قدسي رَوَاهُ الۡبُخَارِيُّ)

.2 ኢባዳ(አምልኮ) ምንድነው ?
መ.2- ኢባዳ (አምልኮ) ማለት አላህ ለሚወደው ለሆነ ነገር ከንግግር ሊሆን ይችላል ከስራ ለምሳሌ ዱዓእን የመሰለ፣ ሰላትን የመሰለ፣ ማረድን የመሰለ ወዘተ, ለሆኑ ነገሮች የተሰጠ ስያሜ/ስም ነው። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል: “በል, ሰላቴም, እርዴም(የማርደው ነገር)፣ ህወቴና እና ሞቴም ሁሉም ለኣለማቱ ጌታ ለአላህ ነው።” (ሱራህ አል-አንዓም 6:162). نُسُكِي:-(እርዴም) እንሰሳቶችን ማረድ
የአላህ መለዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ኣሉ: “ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ኣለ: "ባሪያዬ እኔ ዘንዳ የተወደደ በሆነ ነገር በምንም ወደ እኔ አይቃረብም እኔ ፈርድ/ግዴታ ባደረኩበት በሆነ ነገር እንጂ". ሀዲስ አል-ቁዱስ ቡኻሪ ዘግበዉታል
ይህም ማለት አሏህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በሪያዎቹ እሱ ግዴታ ያደረገባቸዉን ነገር ሲፈጽሙ በጣም እንደሚደሰትና ወደባሮቹም ይበልጥ እንደሚቀርብ እንገነዘባለን።

س٣- : كَيۡفَ نَعۡبُدُ اللهَ؟
ج٣- : كَمَا أَمَرَنَا اللهُ وَرَسُولُهُ، قَالَ تَعَالَى: ﴿ يَـٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ أَطِيعُوا۟ ٱللَّهَ وَأَطِيعُوا۟ ٱلرَّسُولَ وَلَا تُبۡطِلُوٓا۟ أَعۡمَـٰلَكُمۡ ﴾ (سورة محمد)
وَقَالَﷺ (مَنۡ عَمِلَ عَمَلًا لَيۡسَ عَلَيۡهِ أَمۡرُنَا فَهُوَ رَدٌّ) (أَيۡ غَيۡرُ مَقۡبُولٍ) (رَوَاهُ مُسۡلِمٌ)
ጥ.3 አላህን እንዴት ነው የምናመልከው ?
.3- አላህን የምናመልከው አላህና መለዕክተኛው ባዘዙን መሰረት ነው. ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል: “እናንተ ያመናቹ ሆይ አላህንና መለዕክተኛዉን ታዘዙ፣ ስራችሁንም አታበላሹ. (ሱራቱ ሙሃመድ 47:33)
የአላህ መለዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡ “የእኛ ትዛዝ የሌለበትን የሆነን ስራ የሰራ ሰው ስራው ተመላሽ ነው”።(ተቀባይነት ዬለዉም). ሙስሊም ዘግበዉታል.
በዚህም መሰረት ማነኛዉም የአምልኮ ስራ(ኢባዳ) ምንም እንኳ ጥሩ ቢሆንም አላህና መለዕክተኛው የላዘዙት፣ መለዕክተኛው ያልፈጸሙት እንዲሁም የላረጋገጡት ከሆነ ተቀባይነት እንደሌለው እንረዳለን::

ይቀጥላል....
https://t.me/ALHidayaTv
3.2K viewsيربِ خفف عني ووخعي وه‍مّي فأنتَ وحدك تعلم بحلي وما يجري بنفسي وم, 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 10:59:39 በገንዘብህ፣ በውበትህ፣ በጉልበትህ፣ በልጆችህ፣ በህንፃዎችህ፣ በመኪናህና በየትኛውም ዱንያዊ መጠቃቀሚያህ አትኮፈስ። አላህን የሚፈራ ልብ ከተሰጠህ ከማንም በላይ ባለጸጋ ነህና አላህን አመስግነው።


ኢብኑ ዑሠይሚን
1.6K viewsيربِ خفف عني ووخعي وه‍مّي فأنتَ وحدك تعلم بحلي وما يجري بنفسي وم, 07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 21:54:27
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ


ሂዳያ ቲቪ ያዘጋጀዉ ለሙስሊሞች ዉይይት

የዉይይቱ ርእስ ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን የካፊሮችን አቋም ይዘዉ ተራቁተዉ ሶሻል ሚዲያ ላይ ለፎሎና ለላይክ እያሉ ተራቁተዉ መጨፈር በሙዚቃ ማበድን በነዚ ምክኒያት  እስልምናን 50ፐርሰት እየተሰደበ እየተተቸ እየተደፈረ  እንደሆነ አይደለምና

ይሄንን ስቲከር ፕሮፋይል በማድረግና
እንዴት እናስቁማቸዉ በሚል ርእስ ዉይይት አዘጋጅተናል  ሁሉም ሙስሊም ሊሳተፍበት የሚገባ የዉይይት

በአስቸኳይ ሼር ይደረግ
https://t.me/ALHidayaTv
3.9K viewsكون أنت, edited  18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ