Get Mystery Box with random crypto!

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidayatv — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidayatv — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የሰርጥ አድራሻ: @alhidayatv
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.07K
የሰርጥ መግለጫ

ኑ ተባብረን ባለን አቅም የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ
በልብስ👕👖 በገዘብ በአስዜዛ በጉልበት በሀሳብና
በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ
ንግድ ባንክ
1000375043298
ሪድዋን ሙሀመድ
አባል መሆን ለምትፈልጉ
ለበለጠ መረጃ
251993632424
ወይም የቢሮ ቁጥር
251703136300
ወይም በኢቦክስ
@RidAmirsab
ሰደቃ ወጀልን ታብሳለች ረሱል (ﷺ)

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-12-06 21:06:15
638 viewsردونــــا مـُـه‍ـــمــــد, 18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 15:22:10 ዉድ ሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ

أسَـــــلَــمُــــعَــــلَـــيـكُم
وَرَحـــــمَــت ألَـــــلَّـــــهِ
وَبـَـــــرَكَــــتـــــه‍ُ
እዴት ናቹህ የአሏህ ሰላምና ጥበቃ ከናተጋር ይሁን

ኢንሻ አሏህ አዲት ነገር ላስታዉሳቹህ
አል ሂዳያ በጎ አድራጎት ጀማአ ሴቶችንም ወንዶችንም ያካተተ ጀማአ ሲሆን
እየተመሰረተ ያለበት ዋናና ብቸኛ አላማ የተቸገሩ ወገኖቻችንና የቲሞችን እንርዳ ነዉ ኢሻ አሏህ

የተመሰረተበት አላማ
▬▬▬▬▬▬▬▬
(1ኛ ) የተቸገሩ እናቶችንና ወገኖቻችንን ስንረዳ በተለያዩ መገዶች ሲሆን

(1ኛ)አቅመ ደካማ የሆኑ እናቶቻችንን ቤታቸዉ ድረስ በመሄድ ለአንድ ወር ድረስ የሚበቃቸዉ የቤት አስቤዛና ልብስ የቤት እቃወች የመሰሳለሱትን ይዘንላቸዉ በመሄድ የቤታቸዉን ልብሶችና ብርድ ልብሶቻቸዉን በማጠብና ቤታቸዉን በማፅዳት እዲሁም ቤታቸዉ ቀለም የሚያስፈልገዉ ከሆነ  ቤታቸዉንም ቀለም በመቀባት እድሳትም የሚያስፈልገዉ ከሆነ ቤታቸዉን በማደስ እደዚሁም  የመብራትና የዉሀ መክፈል አቅቷቸዉ ለተቸገሩ ቤተሰቦች አዋተን በመክፈል እዲዚሁም ጉሊት ለሚሰሩ እናቶቻችን የሚሰሩበትን ቦታ በክረምት በዝናብና በጭቃ  እዳይቸገሩ በበጋ ደሞ በፀሀይ እዳይሰቃዩ የሚሰሩበትን ቦታ በማስተካከል እዲሁም ስራ ለሌላቸዉ ወገኖቻችን የስራ እድል መፍጠር የሊስትሮ እቃም ካስፈለጋቸዉ ገዝተን በመስጠት ጀምሎም መስራት ለሚፈልጉ ወገኖቻችንም ሙሉ እቃዉን ገዝተን በመስጠት ስራ ማስጀመር

(2ኛ) የቲሞችን ስንረዳ እናትና አባት ምንም ቤተሰብ የሌላቸዉን የቲሞችን ብቸኝነት እደይሰማቸዉ ከቤት ወጣ አድርገን ወደ መናፈሻና እነሱን ሊያስደስቱ የሚችሉ ሀላል የሆኑ ቦታወች በመዉሰድ የቲምነታቸዉን እዲረሱ እህትህ ነኝ ወንድምሽ ነኝ በማለት እነሱን በማስደሰት እደዚሁም አቅማችን ከፈቀደ እራሳችንን ችለን አንድ አንድ የቲም ልጅ በመያዝ በየ ወሩ ሂደን በመዘየርና የሚያስፈልጋቸዉን አልባሳትም ሆነ ጫማወችን በመግዛት በወር አንድ ጊዜ በመዘየር በዚ መልኩ የቲሞችን መርዳት እንረዳለን

(3ኛ) በተለያዩ አካባቢወች የሚሰሩ መስጂዶችና ኢስላማዊ ተቋማት ባሉበት ድረስ በመሄድ ስራ መርዳት መድረሳ ሊሆን ይችላል መስጂድ ሊሆን ይችላል ሙሉ በሙሉ የመስጂድ ምጣፍ በማጠብና መስጂዱን ግቢዉን ማፀዳትና መስጂዱ ቀም መቀባት የሚያስፈልገዉ ከሆነ የቀለም መቀባት ስራና ችግኞችን በመስጂዱ ዙሪያ መትከል  እደዚሁም አዳዲስ የበሚሰሩ መስጂዶችጋ በመሄድ መስጂዱ የሚያስፈልገዉን የስራ አይነት ማገዝና መርዳት እደዚሁም ለተለያዩ መስጂዶችና መድረሳወች ቁርአአኖች ኪታቦች ኢስላማዊ መፀሀፎች ገዝቶ መስጠትና ገዝታቹህ መስጠት ለምትፈልጉ አህለል ኸይሮች ወገኖች አማናችንን ተወተን ተረክበን ወስደን ቁርአንና ኪታብ ለሚያስፈልጋቸዉ መስጀዶችና መድረሳወች ማስረከብ

እነዚህን እርዳታወች ለመስጠት ዝግጁ ሆነን በጎ አድራጎት ጀማአችንን እየመሰረትን እንገኛለን
እና መሳኪኖችን ሰብስቦ ሰደቃ ማብላት
እደዚሁም አቅማችን ከፈቀደና እስፖሰር የሚሆነን ባለሀብቶችና አህለል ኸይሮችን ካገኘን ወደ ክፍለሀገርም ሂደን እርዳታ የመስጠትም ፍቃደኛ ነን አላማዉም አለን

አል ሂዳያ በጎ አድራጎት ጀማዓ ትልቁ አላማወቹ እነዚ ናቸዉ




ኑ ተባብረን ባለን አቅም የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ
በልብስ
በገዘብ
በአስዜዛ
በጉልበት
በሀሳብና
በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ

አባል መሆን ለምትፈልጉ
ለበለጠ መረጃ
tel:
0993632424
tel:
0703136200
ወይም በኢቦክስ
@RidAmirsab

ሰደቃ ወጀልን ታብሳለች ረሱል (ﷺ)
ጉሩፓችንን መቀላቀል ከፈለጉ

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ
210 viewsAllah is great, edited  12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 23:31:57
746 viewsردــوـنــــا مـُـه‍ـــمــــد, 20:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 22:48:19 https://t.me/Alhidayajemaa
762 viewsردــوـنــــا مـُـه‍ـــمــــد, 19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 22:41:48
ሱብሀን አሏህ የህፃናቶች ታሪክ ተደገመ

እዉነቱን ለመናገር ግን ህፃናቶች ከእኛ የተሻሉ ሁነዋል ዛሬ ለአል ሂዳያ ጀማአ 3ህፃናቶች አንዳድ ቁርአንና አንዳድ ኑራንያ በአጠቃላይ 3 ቁርአንና 3ኑራንያ ገዝተዉ ዝጦታ አብርክተዋል ይሄ ኸይር ስራ ምን ያህል አጅር እንዳለዉኳን በደምብ ገብቷቸዋል

እኛስ ከህፃናቶቹ አሰን ነዉዴ ለነዚ መስጂዶች ቁርአን ገዝተን ስጦታ ማበርከት የከበደን ብቻ አሏህ ይዘንልን

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ አድራሻ አዲስ አበባ ቤተል አለምባንክ

ኑ ተባብረን ባለን አቅም የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ
በልብስ በገዘብ በአስዜዛ በጉልበት በሀሳብና ቁርጨኖችንና ኢስላማዊ መፅሀፎችንና
በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ

አባል መሆን ለምትፈልጉ
ለበለጠ መረጃ
0993632424
ወይም የቢሮ ቁጥር
+251703136300

ሰደቃ ወጀልን ታብሳለች ረሱል (ﷺ)
ቴሌግራም ጉሩፓችን
798 viewsردــوـنــــا مـُـه‍ـــمــــد, edited  19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 22:39:56
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ

አል ሂዳያዎች በትላትናዉ እለት 1245ቁርአንና 600ኑራንያ ገዝተዋል ይሄንን ኸይር ስራ እንድሰራ ለተባበራቹሁን ሰዎች በሙሉ ጀዛኩምሏሁ ኸይረን

ኢንሻ አሏህ እሁድ ለ2መስጂዶች ለመስጀመደል ኡስማንና ለጀበለል ሁድ መስጅድ እሰጣለን ኢንሻ አሏህ የቀሩ መስጂዶች አሉን እነዚህንም መስጂዶች ተሳተፉባቸዉ የቁርአን ስጦታ ለነዚ መስጂዶች አበርኩትልን
644 viewsردــوـنــــا مـُـه‍ـــمــــد, edited  19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 22:39:56
አሰላሙአለይኩም አንዲት እህታችን 15ቁርአንና 5ኑራንያ ገዝታ ሰታናለች እህታችን ጀዛኩምሏሁኸይረን ለህታችን ዱአ አድርጉላት

ግን ጥያቄ አለኝ ለወንዶች በዚ በኸይር ስራ ላይ የሚሴተፉት ቁጥር1ሴቶች ናቸዉ እናተግን ምን አደነዘዛቹህ አይ በሉ ነቃ በሉ
483 viewsردــوـنــــا مـُـه‍ـــمــــد, 19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 22:39:56
ኸይር ስራ ከህፃናት እንማር

ሁለት የ7አመት ህፃናቶች ናቸዉ እና የሁለቱም ታላላቅ እህቶቻቸዉ አል ሂዳያ ጀማአ ላይ ተሳታፊዎች ነቻዉ እና እነዚ ህፃናት የአል ሂዳያ ጀማአ የተለያዩ መስጂዶች የቁርአንና የኑራንያ ስጦታ እየተሰ እንደሆነ ሲሰሙ ቤተሰቦቻቸዉን ሂደዉ ጠይቀዉ ሁለታቸዉም በአቅማቸዉ 3ቁርአንና 2ኑራንያ ገዝተዉ ለስጦታ ያመጡት አዱ ኑራንያ 1ጁዝ ቁርአንም ጭምር አለዉ ጠቃላይ 4ቁርከን አጥተዋል ማለት ይቻላል ሱብሀን አሏህ ህፃናትምኳን ይሄ ኸይር ስራ ገብቷቸዋል

እስኪ ኸይር ስራ ከነዚ ትንንሽየ ህፃናት እንማር ህፃናቶቹኳን ከኛ ከትልልቆቹ ሰዎች ተሻሉ

አሏህ ይጨምርላቸዉ
463 viewsردــوـنــــا مـُـه‍ـــمــــد, edited  19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 22:39:56
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ

ዉድ የአል ሂዳያ ቤተሰቦችና ልጆ በአሏህ ፈቃድ ሆኖ ዛሬ አል ሂዳያ ጀማአ ለኡሙ አይመን መስጂድና መድረሳ ከ550በላይ ቁርአንና 130 የኑራንያ ስጦታ ሰተዋል አልሀምዱ ሊላህ ይሄንን ስጦታ ለመስጠትና ይሄንን ቁርአን ስጦታ ለማበርከት ያገዘችን እህታችን አፊያ ሞል ጀዛኩምላሁ ኸይረን እንዲሁም ሌሎቻቹሁም ወንድም እህቶች ጀዛከሏህ አሏህ ምንዳቹሁን እጥፍ ድርብ ያድርግላቹህ


ሌሎቻቹሁም ተሳተፉልን ለነዚ መስጂዶች የቁርአን ስጦታ እናበርክት
448 viewsردــوـنــــا مـُـه‍ـــمــــد, edited  19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 21:32:23
302 viewsRidwan Muhamed, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ