Get Mystery Box with random crypto!

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidayatv — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የቴሌግራም ቻናል አርማ alhidayatv — አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ
የሰርጥ አድራሻ: @alhidayatv
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.07K
የሰርጥ መግለጫ

ኑ ተባብረን ባለን አቅም የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ
በልብስ👕👖 በገዘብ በአስዜዛ በጉልበት በሀሳብና
በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ
ንግድ ባንክ
1000375043298
ሪድዋን ሙሀመድ
አባል መሆን ለምትፈልጉ
ለበለጠ መረጃ
251993632424
ወይም የቢሮ ቁጥር
251703136300
ወይም በኢቦክስ
@RidAmirsab
ሰደቃ ወጀልን ታብሳለች ረሱል (ﷺ)

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-02-02 04:46:47
#ፍትህ_ለጉችሬ_ሙስሊም_ተማሪዎች

# መፍትሄ የሌለዉ እየባሰ ለመጣዉ ጉራኬ ክልል ጉንችሬ ወረዳ የሙስሊም ተማሪዎች በደልና ጭቆና እንደቀጠለ ነዉ። ሂጄባችንን ከምናወልቅ ትምርቱ ይቅርብን ብለዉ ከትምርት ገበታ ተሰናብተዋል ሆኖም ግን ፆፈኛ የኦርቶዶክስ ተከታዮችና በክልሉ አስተዳደር እየደረሰባቸዉ ያለዉን ተመልሳቹ ሂጃብ አዉልቃቹ ወደ ትምርት ገበታ ካልተመለሳቹህ በየ ቤቱ እየዞሩ ህፃናት ጀምሮ እስከ አዋቂ ሰዎች ድረስ መጨቆንና መቀደልን ተያይዘዉታል ይህንን አሰቃቂ ፅፈኞነት የተሞላበት ጭቆና እንቃወማለን

#ሼር_ሼር_ሼር_ይደረግ

https://t.me/HiDAYATV
https://t.me/HiDAYATV
373 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 01:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 00:52:16
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ

ዛሬ አል ሂዳያዎች 1200ቁርከን ገዝተን ለገጠር ዉስጥ የሚገኝ የኡመማህ መስጂድ ቦታዉ ድረስ በመሄድ አድርሰናል

ይሄንን ቁርአን ለመግዛት የተባበራቹሁን እህት ወንድሞች ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን መልካም ስራቹሁን አሏህ ይዉደድላቹህ ይቀበላቹህ

https://t.me/ALHidayaTv/19970
https://t.me/ALHidayaTv/19970
425 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, edited  21:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 22:32:23 ከሰሞኑ ጥናቴ የሚል ስተማሪ ፀሁፍ ይዤላቹ ስቀርብ የነበረዉ ትምርታችን ተቋርጦ ነበረ ያዉ የተቋረጠበትም ምክኒያት እንደተለመደዉ ጥናትም ላይ ስለነበርኩ ጊዜም ስላልነበረኝ ነበረ ኢንሻ አሏህ በአሏህ ፈቃድ ሆኖ አሁን ግን ቀጥሏል።

_
ርእ
ስ እምነት ህይወት ነዉ።

ድሀ ማለት የእምነት ሀብት መቋደስ ያልቻለ ሰዉ ነዉ። ይህ ሰዉ ሁሌም በብስጭት ይኖራል።

አሏህም በቁርአኑ እንዲህ ይለናል።
وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَعْمَىٰ
«ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡ በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን፡፡ (ሱረቱ ጣሀ 124)

ልብን ማፅጃ ጭንቀትን ማስወገጃ ብቸኛዉ ዘዴ የፍጡራኑን ሁሉ ጌታ በሆነ በአሏህ ማመን ነዉ። እምነት የሌሽ ሰዉ ሊወስድ የሚችለዉ የመጨረሻ እርምጃ ህይወቱን ማጥፋት ነዉ። ይህንን በማድረግ ቢያስ ካለበት ጨለማና ጎስቋላ ህይወት እራሱን ይገላግላል። ህይወት ያለ እምነት የተመሰቃቀለና ባዶ ነዉ። አሏህ ካስቀመጠዉ መመሪያ ዉጪ የሚኖር ህይወት እንዴት የተስተካከለ ሊሆን ይችላል?

وَنُقَلِّبُ أَفْئِدَتَهُمْ وَأَبْصَارَهُمْ كَمَا لَمْ يُؤْمِنُوا بِهِ أَوَّلَ مَرَّةٍ وَنَذَرُهُمْ فِي طُغْيَانِهِمْ يَعْمَهُونَ

በመጀመሪያም ጊዜ በእርሱ እንዳላመኑ ሁሉ ልቦቻቸውንና ዓይኖቻቸውን እናገላብጣለን፡፡ በጥመታቸውም ውስጥ የሚዋልሉ ሲኾኑ እንተዋቸዋለን፡፡
(አል አናም 110)

ከአሏህ በስተቀር የሚገዙት አምላክ ስላለመኖሩ አለም ግንዛቤ የሚይዝበት ጊዜ ላይ ደርሷል። ከበርካታ ክፍለ ዘመናት የህይወት ልምድ በኋላ የሰዉልጅ በጣኦት ማመን ሞኝነት እምነት የለሽነት ዋጋ ቢስ ነብያት እዉነተኛ የሰማያትንና የምድር ስልጣን የአሏህ ብቻ መሆኑን የሚረዳበት ጊዜ አሁን ነዉ። አንድ ሰዉ ደስታና ሰላም የሚያገኘዉ እንደ እምነት ጠካራነቱ ወይም ደካማነቱ እንደ ፅኑ ወይም ወላዋይነቱ ነዉ።

مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ

ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡
(አል ነህል 97)

በዚህ አንቀፀ ላይ የተጠቀሰዉ መልካም ኑሮ የሚለዉ ሀረግ ጌታችን ቃል በገባዉ ነገር ፅኑ እምነትን መኖርንና እሱን የሚያፈቅር የረጋ ልብ መያዝን ያመለክታል መልካም ኑሮን የሚኖሩ ሰዎች ችግር በሚያጋጥማቸዉ ጊዜ ይረጋጋሉ የሚደርስባቸዉን ነገር ሁሉ በፀጋ ይቀበላሉ። ምክኒያቱም አንዴ የተፃፈ ነገር ነዉ። በጌታቸዉ በአሏህ በሀይማኖታቸዉ በኢስላም በነቢያቸዉ በሙሀመድ ﷺ ደስተኞች ናቸዉ።

ሪድዋን ሙሀመድ

በቀጣዩ ክፍላችን ማሩን ቁርጥ ቀፎዉን አትስበር በሚል ርእስ ይዘንላቹህ እንመጣለን።

ይቀጥላል....ቻናሉን ተቀላቀሉ።
https://t.me/HiDAYATV
https://t.me/HiDAYATV
461 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 21:54:30 ስጦታ ለሙስሊሟ እህቴ
_________
በጫማ መሬትን መምታት አጉል እርምጃ።
______=====
አሏህ ሱብሀነሁ ወታአላ እንዲህ ብሏል።

وَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ
أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا ۖ وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَىٰ جُيُوبِهِنَّ ۖ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا لِبُعُولَتِهِنَّ أَوْ آبَائِهِنَّ أَوْ آبَاءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ أَبْنَائِهِنَّ أَوْ أَبْنَاءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ إِخْوَانِهِنَّ أَوْ بَنِي إِخْوَانِهِنَّ أَوْ بَنِي أَخَوَاتِهِنَّ أَوْ نِسَائِهِنَّ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُنَّ أَوِ التَّابِعِينَ غَيْرِ أُولِي الْإِرْبَةِ مِنَ الرِّجَالِ أَوِ الطِّفْلِ الَّذِينَ لَمْ يَظْهَرُوا عَلَىٰ عَوْرَاتِ النِّسَاءِ ۖ وَلَا يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنَّ ۚ وَتُوبُوا إِلَى اللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَ الْمُؤْمِنُونَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ
ለምእምናትም ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ፡፡ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፡፡ ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡ ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ፡፡ (የውስጥ) ጌጣቸውንም ለባሎቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ወይም ለባሎቻቸው አባቶች ወይም ለወንዶች ልጆቻቸው ወይም ለባሎቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለወንድሞቻቸው ወይም ለወንድሞቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለእህቶቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለሴቶቻቸው ወይም እጆቻቸው ለያዙት (ባሪያ) ወይም ከወንዶች ለሴት ጉዳይ የሌላቸው ለኾኑ ተከታዮች ወይም ለነዚያ በሴቶች ሐፍረተ ገላ ላይ ላላወቁ ሕፃኖች ካልኾነ በስተቀር አይግለጹ፡፡ ከጌጣቸውም የሚሸፍኑት ይታወቅ ዘንድ በእግሮቻቸው አይምቱ፡፡ ምእመናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ (በመመለስ) ተጸጸቱ፡፡
(አል ኑር 31)

እንደሚታወቀዉ በተቃራኒ ፆታዎች መካከል ያለዉ ተነሳሽነቱ ሰቂቅ በሆነ መንገድ ነዉ። ታዲያ አሏህ ሱብሀነሁ ወታአላ የፈጠረዉን አዋቂ ነዉና በዚህ በረቀቀ መልኩ እንኳ ሳይቀር ተቀስቅሰዉ ወደ ዉድመት ሊወስዱ የሚችሉ በሮችን ሁሉ ዘግቷል ከዚህም ዉስጥ ሴትን ልጅ ወንዱን ለማማለልና እይታዉን ለመሳብ በምትራመድበት ጫማ ላይ የምታደርገዉ እዩኝ ጥሪ ድምፁን እንዳታደርግ መከልከሉ ነዉ። አዎ አሏህ ሱብሀነሁ ወታአላ ከዚህ ድርጊት እንድትታቀብ አዟታል እሷም ይህን ያለ ምንም ድርድር ፈፃሚ መሆን ይጠበቅባታል።

የብልህ ሰዎች መገለጫ ነዉ አደራ እህቴ ነቃ በይ አታላይ ሰዎች ሊሸነግሉሽ አይገባም ድብቅ አላማቸዉን ለማራመድ ሲሉ አንዴ በነሽዳ አንዴ በመንዙማዉ ድምፅሽ ሲስማ ሲስረቀረቅ ማጣጣም ይሻል። አረ ዛሬ ዛሬማ ቅልጥ ባለ ክላሲካል ሙዚቀኛ አድርገዉ የመለመሏቸዉ ለቁጥር ታክተዋል። በራዲዮ በቲቪ በሰልፋቸዉ በዩቱብ በቲክቶክ ማማሟቂያ ያደረጓቸዉ ቀላል የሚባሉ አይደሉም። እናም እህቴ ነቃ ልትይ ይገባል። አሏህ እዉነቱን ከሀሰቱ ይግለፅልሽ።

በኢስላም ዉስጥ ሴትን ልጅ የሚመለከቱ ዳሰሳዎችን እንደቀጠልን ነዉ አሁንም ከሴቶች ጋር ተያያዥነት ያላቸዉን ብይኖች አህካሞች በቀጣዩ ክፍላችን ይዘንላቹ እንቀርባለን።

ወንድማቹ ሪድዋን ሙሀመድ።

ይቀጥላል ቻናሉን ተቀሌቀሉ

https://t.me/HiDAYATV
https://t.me/HiDAYATV
453 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 22:59:49 Surah Yusuf

ሌሎችን ሙሉ የሰላሳ ጁዝ ቁርአኖችን ከፈለጉ ቻናላችንን ተቀላቀሉ

https://t.me/HiDAYATV
https://t.me/HiDAYATV
846 viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 19:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 15:09:17
የሳቡሳ ፍቅር ክክክክክ
https://t.me/HiDAYATV
1.1K viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 12:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 19:33:33የቁርአን ግብዣ

ከቁርአን ጋር እንኑር!
1.7K viewsatwehid dawet arsul!!!, 16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 19:28:13 ማሳሰቢያ የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጥለፍ የማጭበርበር ድርጊት በመፈፀም ላይ ናቸው፡፡ አጭበርባሪዎቹ የቅርብ ጓደኛዎን ወይም ዘመድዎን የፌስቡክ ወይም የቴሌግራም አካውንትን በመጥለፍና ችግር እንደደረሰባቸው በማስመሰል በአስቸኳይ ገንዘብ እንዲላክላቸው የሚጠይቅ መልዕክትበመላክ የማጭበርበር ድርጊት እየፈፀሙ ይገኛሉ፡፡ ስለሆነም መሠል ይዘት ያለው መልዕክት ሲደርስዎ የላኪውን ማንነት ሳያረጋግጡ ገንዘብ አይላኩ !!
1.9K viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 19:07:56
አንድ እህታችን 4650 አስገብታልናለች ኸይር ስራዋን አሏህ ይቀበላትና የቻላቹ ነይቱ ያልቻላቹ በዱአ
2.1K viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 08:05:39
አንድ እህታችን 2128ብር አስገብታልናለች እህታችን ኸይር ስራዋን አሏህ ይዉደድላት
2.0K viewsإذلم تتعلم التو حيد والعقيدت الصحيحت ستخيفك البو مت ويغير مزاجك, 05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ