Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ነገር መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_news — አዲስ ነገር መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ addis_news — አዲስ ነገር መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @addis_news
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 76.16K
የሰርጥ መግለጫ

አዲስ ነገር መረጃዎች
መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ
ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇
@Addisnegermereja_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-06-10 11:39:42
ኢትዮ ቴሌኮም በማዕከላዊ ሲስተሙ ላይ የቴክኒክ ችግር አጋጥሞት እንደነበር አስታወቀ

ኢትዮ ቴሌኮም ከተወሰኑ ሰዓታት በፊት በማዕከላዊ ሲስተሙ ላይ ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት በተወሰኑ አካባቢዎች የዳታ እና የድምጽ አገልግሎት መቋረጥ አጋጥሞ የነበረ አስታውቋል።

አሁን ላይ ችግሩ መፈታቱንና አገልግሎቱ ሙሉ በሙሉ መመለሱን የገለጸው ተቋሙ፤ ለተፈጠረው መስተጓጎልም ደንበኞቹን ይቅርታ ጠይቋል::

@Addis_News
@Addis_News
11.7K views08:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 10:48:36
9ኛው የጉማ ሽልማት ስነስርዓት ትናንት ሰኔ 2 2015 ዓ.ም ምሽቱን በ ስካይላይት ሆቴል ተካሄዷል ።

በዘጠነኛው የጉማ አሸናፊዎች ታዉቀዋል

1.ምርጥ አጭር ፊልም፡
  የጉድ ሀገር መንገድ /ብስራት ተስፋ

2.ምርጥ የተማሪ አጭር ፊልም ፡ መሐይማን / አማኑኤል ተሾመ

3. ምርጥ ተከታታይ ኮሜዲ ድራማ : አሰኳላ

4.ምርጥ ዉርስ ትርጉም ድራማ : አደይ

5.ምርጥ ዶክመንተሪ ፡ ባሌ ብሄራዊ ፓርክ /አዚዝ አህመድ

6.ምርጥ ዉርስ  ድራማ ተዋናይት ፡ በእምነት ሙሉጌታ / አደይ

7. ምርጥ ዉርስ  ድራማ ተዋናይ : አለማየሁ ታደሰ / አጋፋሪ

8.ምርጥ የፊልም ሙዚቃ :  የሱፍ አበባ 

9.ምርጥ ስኮር : ረመጥ / ብሩክ አሰፍ

10.ምርጥ ሜካፕ : ተሚማ ሁላላ / ረመጥ

11.ምርጥ ፊልም ፅሁፍ : ረመጥ / ዳንኤል በየነ

12. ምርጥ ቅንብር : የሱፍ አበባ /እስክንድር ተፈራ

13.ምርጥ ሲኒሚአቶግራፊ : የሱፍ አበባ / ዋለልኝ አደገ

14.ምርጥ ተስፍ የተጣለበት ተዋናይነት : ክሱት / እየሩሳሌም አሰፍ

15.ምርጥ ተስፍ የተጣለበት ተዋናይ : ፊናፍ / ብሩክ ግርማ

16.ምርጥ ረዳት ሴት ተዋናይት : የማር ዉሃ / መስከረም አበራ

17.ምርጥ ረዳት ተዋናይ : ጥላዬ / እንግዳሰዉ ሀብቴ

18. ምርጥሴት ተዋናይት : ክሱት / ጠረፍ ካሳሁን

19.ምርጥ ወንድ  ተዋናይ : ሄኖክ በሪሁን  /ረመጥ

20.ምርጥ ዳይሬክተር : ረመጥ/ ዳንኤል በየነ

21.ምርጥ ፊልም : የሱፍ አበባ /ለገሰ ገነቱ

22.የህይወት ዘመን ተሸላሚ : አርቲስት ኪሮስ  አለማየሁ

23.የሔርሜላ አሸናፊ : ገነት ከበደ

24. አርአያ ሰብ ከያኒ : አርቲስት  መሰረት መብራቴ አሸናፊዎች ናቸዉ።

@Addis_News
@Addis_News
11.3K views07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 10:46:26
የትዳር እና የወንድ ልጅ ችግር የሆነውን የስንፈተ ወሲብ እንዲሁም የብልት ቁመት ማነስን በዘላቂነት ችግሩን የሚፈታ ORGINAL EUROPE STANDARD መዳኒቶች እኛ ጋር አሉ
   MAXMAN TITAN_GEL VIMAX
የብልት መጠንን በዘላቂ ሁኔታ ለመጨመር
በግንኙነት ወቅት ቶሎ ላለመርጨት
የተሻለ የወሲብ ፍላጎት አና ችሎታ የሚጨምር
ብልት ውጥር እና ቀጥ ብሎ እንዲቆይ
  % ኦሪጂናል (noside effect )
  % ተፈጥሮዊ (herbal)
                         +251907270050
                         +251907270050
እንዲሁም ኅርባል ክብደት መጨመሪያ አለ ይደውሉ
አ.አ ላላችሁትም በእራሳችን transport  ያሉበት ድረስ በ 30 ደቂቃ እናደርሳለን
ወደ ክልል ከተሞች በፖስታ ቤት እንልካለን
ለተጨማሪ መረጃ
https://t.me/TWAKELpharmacy
https://t.me/andehabsha
10.8K views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 09:34:59
የእስር ማዘዣ ወጣባት!

የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጇ እጩ ዶ/ር ፍላጎት አብርሃም (የልጅ ማኛ) ከዚህ ምስል ጋር በተያያዘ የእስር ማዘዣ ወጥቶባታል።

@Addis_News
@Addis_News
11.2K views06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 09:33:46
Safaricom Ethiopia Vacancy 2023
---—----------------------------     
እንኳን ደስ አላችሁ ለመላው ለስራ ፈላጊ ኢትዮጲያዊያን!

ሳፋሪኮም ሙሉ በሙሉ ስራ ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቆ የሰው ሀይል በመቅጠር ላይ ይገኛል

ከ 12,000- በላይ ክፍት ቦታዎች በ0 አመት  እና በልምድ

Number of Positions: 12,000+     positions 0 EXP and with Exp

የትምህርት ደረጃ: በሁሉም የትምህርት ደረጃ
የትምህርት አይነት: በተለያዩ ዲፓርትመንቶች
ቦታ: በሁሉም የኢትዮጲያ ከተማዎች
የስራ ልምድ: በ 0 ዓመትና በልምድ
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚ ቅጥር
ብዛት: ከ12,000+ በላይ
ደሞዝ:  ማራኪ

ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ

Apply Now
                                 
http://addiszemenvacancy.com/2023/05/02/safaricom-vacancy-2023-6


--------Follow Our Website--------
                     
         https://addiszemenvacancy.com

--------Join Our Telegram---------
                    
    https://t.me/Addis_Zemen_Vacancy
11.4K views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 08:46:53 በአዲስአበባ ተቆርጦ የነበረው የስልክ አገልግሎት አሁን መስራት  ጀምሯል።

@Addis_News
@Addis_News
11.4K views05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 08:08:22
በአዲስ አበባ ከተማ የስልክ አገልግሎት ተቋርጧል። ዛሬ ከንጋት ጀምሮ  የስልክ አገልግሎት መቋረጡን ዘሐበሻ ዘግቧል። በምን ምክንያት እንደተቋረጠ ያለው ነገር የለም።

@Addis_News
@Addis_News
11.8K views05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 21:41:09
ማንቸስተር ሲቲ የ2022/2023 የውድድር ዓመት ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ፡፡

የአርሴናልን በኖቲንግሃም ፎረስት መሸነፍ ተከትሎ ማንቸስተር ሲቲ ባለፉት ስድስት አመታት ለአምስተኛ ጊዜ የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን መሆን ችሏል። በክለቡ ታሪክ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ቁጥር 9ኛው ነው።

@Addis_News
@Addis_News
7.2K views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 21:19:00
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ ተወሰደ

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ሁለት ሰዓት ገደማ ግንቦት 12፤ 2015 ከመኖሪያ ቤቱ በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ መወሰዱን የዓይን እማኞች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። ተመስገንን የወሰዱት በሁለት ፒክ አፕ ተጨነው የመጡ እና የፖሊስ ደንብ የለበሱ የጸጥታ ኃይሎች መሆናቸውን ገልጸዋል።

እስከ ምሽት ድረስ ከቅርብ ጓደኞቹ የነበረው ተመስገን፤ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ አካባቢ ወደሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በሚገባበት ወቅት፤ የግቢ ዙሪያው በጸጥታ ኃይሎች ተከብቦ ማግኘቱን የዓይን እማኞቹ ተናግረዋል።

ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

@Addis_News
@Addis_News
8.1K views18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 20:38:22 በተሽከርካሪ ታግዘው የሞባይል ስልክ ስርቆት ወንጀል በመፈፀም የተጠረጠሩ 25 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።

ከተጠርጣሪዎቹ 6ቱ ሴቶች ሲሆኑ ግለሰቦቹ “ሿሿ” ብለው በሚጠሩት ወንጀል ከሚያገኙት ገንዘብ በቀን እስከ 35 ሺህ ብር እንደሚቆጥቡ በምርምራ ደርሼበታለሁ ብሏል የአዲስ አበባ ፖሊስ።

ከተጠርጣሪዎቹ እጅ ሁለት ሚኒባስ ታክሲዎች እንዲሁም ለወንጀል ሥራቸው የሚጠቀሙባቸውን 4 ተጨማሪ ተሽከርካሪዎችን መያዙን ፖሊስ ገልጿል።

በተጨማሪም 14 ዘመናዊ ሞባይል ስልኮች እና ገንዘብ ስለመገኘቱም የአዲስ አበባ ፖሊስ መረጃ ያስረዳል።

@Addis_News
@Addis_News
8.8K views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ