Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቴሌኮም በማዕከላዊ ሲስተሙ ላይ የቴክኒክ ችግር አጋጥሞት እንደነበር አስታወቀ ኢትዮ ቴሌ | አዲስ ነገር መረጃ

ኢትዮ ቴሌኮም በማዕከላዊ ሲስተሙ ላይ የቴክኒክ ችግር አጋጥሞት እንደነበር አስታወቀ

ኢትዮ ቴሌኮም ከተወሰኑ ሰዓታት በፊት በማዕከላዊ ሲስተሙ ላይ ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት በተወሰኑ አካባቢዎች የዳታ እና የድምጽ አገልግሎት መቋረጥ አጋጥሞ የነበረ አስታውቋል።

አሁን ላይ ችግሩ መፈታቱንና አገልግሎቱ ሙሉ በሙሉ መመለሱን የገለጸው ተቋሙ፤ ለተፈጠረው መስተጓጎልም ደንበኞቹን ይቅርታ ጠይቋል::

@Addis_News
@Addis_News