Get Mystery Box with random crypto!

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ abiyahmedaliofficial — Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
ርዕሶች ከሰርጥ:
Itoophiyaaqulqulluu
Cleanethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @abiyahmedaliofficial
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 109.80K
የሰርጥ መግለጫ

ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!
Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!
Freedom to our People – Prosperity to our Nation!

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2024-03-09 09:15:46
የአካባቢውን ሕዝብ ያካተተው የገበታ ለሀገር ትሩፋት

A legacy of community inclusivity reflected in ‘Dine for Ethiopia’
12.8K views06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-08 10:59:18
የዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላርስ ራስሙሴንን ተቀብዬ ተወያይተናል። በሁለቱ ሀገሮቻችን ለቀጣይ ትብብር ጠንካራ መሠረት ያላቸው የረጅም ጊዜ ግንኙነቶች አሉን። ውይይታችን በርካታ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ጉዳዮችን ያካተተ ነበር።

I warmly welcome the Foreign Minister of Denmark, Lars Rasmussen, to Ethiopia. Our countries share longstanding ties that provide a solid foundation for further collaboration. Our discussions have been productive, covering a wide range of bilateral and multilateral issues.
19.0K views07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-08 09:12:15
ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያላት አጋርነት ውጤታማ ሆኖ ቀጥሏል። ዛሬ ማለዳ ባንኩ በኢትዮጵያ በሚያካሂዳቸው ፕሮጀክቶች ላይ ከዶክተር አብዱል ካማራ ጋር ተወያይተናል። በተጨማሪም ወንድሜ ዶ/ር አኪንዉሚ አዴሲና የኦባፌሚ አዎሎው የአመራር ሽልማትን በማግኘቱ ይህን ዕድል ተጠቅሜ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እወዳለሁ።

Ethiopia's partnership with the African Development Bank continued to be productive. This morning, I received and held discussions on AFDB's projects in Ethiopia with Dr. Abdul Kamara. Additionally, I seize this opportunity to congratulate my brother, Dr. Akinwumi Adesina, on receiving the Obafemi Awolowo Prize for Leadership.
19.0K views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-07 13:14:57
ዛሬ ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርገናል። መዲናችን ከከተማ መስፋፋት ጋር የሚመጣ ፍላጎትን የሚያጎሉ ወሳኝ የሆኑ የእድገት እና የለውጥ ሂደት ውስጥ ትገኛለች። የዛሬው አይነት ስብሰባዎች በሚታዩ ክፍተቶች የጋራ ግንዛቤ ለመያዝ ብሎም መልካም አጋጣሚዎችን ለመለየት እጅግ አስፈላጊ ነው።

Today, I engaged in meaningful discussions with representatives of Addis Ababa city. Our capital is undergoing significant growth and transformation, highlighting a range of needs that come with urban expansion. These discussions are crucial in fostering a mutual understanding of the existing gaps and identifying potential opportunities.
22.4K views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-05 20:43:15
በላባችን ከባቢያችንን እንቀይራለን
19.3K views17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-05 12:53:38
ዛሬ ጠዋት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 ዓ.ም የሁለተኛው ሩብ አመት የስራ አፈፃፀም መገምገም ጀምረናል።

This morning the Council of Ministers commences the second quarter review of works undertaken in the current Ethiopian year 2016.
22.1K views09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 12:55:40
14.3K views09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-04 12:55:38
ከደቡብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ሲዳማ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ውይይት አድርገናል። በሁሉም አካባቢ የሚኖረውን ህዝባችንን ፈተናዎች እና ፍላጎቶች ማዳመጥ ቀዳሚ ተግባራችን ነው።

Held discussions with representatives from the South West, Central Ethiopia, South and Sidama Regions today. Our continued efforts to listen to the challenges and needs of all our communities stands foremost.
14.5K views09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-03 09:13:56
በታንዛኒያ የነበረን ቆይታ
Visit to Tanzania
21.0K views06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-03 09:10:41
በኬንያ የነበረን ቆይታ
Visit to Kenya
20.5K views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ