Get Mystery Box with random crypto!

የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢያን በመቀበሌ ደስታ ተሰምቶኛል። በውይይታችን ወቅት | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢያን በመቀበሌ ደስታ ተሰምቶኛል። በውይይታችን ወቅት በቀጠናዊ የሰላም እና መረጋጋት፣ የኢኮኖሚ ትብብር፣ የሰው ኃይል ልውውጥ እና በሌሎች የጋራ ፍላጎት ጉዳዮችን አንስተናል።

I am pleased to welcome Prime Minister Abdul Hamid Al-Dabaiba of the State of Libya. During our meeting, we engaged in discussions regarding regional peace and stability, economic cooperation, workforce exchange, and other areas of mutual interest.