Get Mystery Box with random crypto!

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ abiyahmedaliofficial — Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
ርዕሶች ከሰርጥ:
Itoophiyaaqulqulluu
Cleanethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @abiyahmedaliofficial
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 109.80K
የሰርጥ መግለጫ

ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!
Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!
Freedom to our People – Prosperity to our Nation!

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2024-03-01 16:09:56
እንኳን ለ128ኛው የዐድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ፡፡
14.4K views13:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-01 14:06:29
በታንዛኒያ የሀዘን ጊዜ ደማቅ በሆነ አቀባበል በሀገራቸው የተቀበሉኝን ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉህን አመሰግናለሁ። በመላው የኢትዮዽያ ህዝብ ስም በቀድሞ የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት አሊ ሀሰን ሙዊኒይ ህልፈት የተሰማኝን ሀዘን እገልፃለሁ።

የዛሬው የሁለትዮሽ ውይይት ለዛሬው ጠንካራ ግንኙነታችን መንገድ የከፈተውን ታሪካዊ ትስስራችንን ያመላከተ ነበር። ዛሬ በግብርና፣ በኃይል ንግድ እና በባህል ትብብር የተፈራረምናቸው የመግባቢያ ሰነዶች ለቀጠለው እና ተናባቢ ለሆነው የልማት ስራችን መሰረት ናቸው።

Thank you, President Samia Suluhu for the warm welcome to Tanzania during the nation’s time of mourning. On behalf of Ethiopia, I express my condolences on the passing of Former President Ali Hassan Mwinyi.

Today’s bilateral meeting is testament to how our historical ties have paved the way for stronger relations in the present. The MOUs we signed today in agriculture, energy trade, and cultural cooperation are foundational for ongoing and reciprocal development.
17.0K views11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-28 14:04:11
ወንድሜ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በኬንያ ላደረጉልን ደማቅ አቀባበል አመሰግናለሁ። ሰፋ ያሉ ጉዳዮችን ያካተተው የዛሬው ውይይታችን የቆየውን ትስስራችንን ያጠናከረ ብቻ ሳይሆን የወደፊት ቁልፍ የትብብር መስኮችንም የለየ ነበር። የጋራ አንድ ርዕይ እና እጣፈንታ እንዳላቸው ጎረቤቶች በጋራ ለመስራት ያለን ቁርጠኝነት ተጠናክሯል።

I extend my heartfelt gratitude to my brother, President William Ruto, for his gracious welcome to Kenya. Our comprehensive discussions today have not only strengthened our existing ties but also highlighted key areas for future collaboration. As neighbors sharing a unified vision and destiny, our commitment to working together remains steadfast.
24.0K views11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-27 12:38:46
18.7K views09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-27 12:38:46
18.2K views09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-11 13:04:41
ዓድዋ በልኩ ሲዘከር
Honoring Adwa in full glory
13.3K views10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-10 10:45:41
‘ፀሐይ’ በሀገሯ
'Tsahaay' biyyasheetti
‘Tsehay’ back in Ethiopia
21.3K views07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-07 13:32:55
በኢትዮዽያ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ወደ ኢትዮዽያ የመጡትን የኮሞሮስ ዩኒየን ፕሬዝደንት አዛሊ አሱማኒን ዛሬ ተቀብያለሁ። ውጤታማ ውይይቶቻችን ሰፋ ባሉ የሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊ፣ ባለብዙ ወገን ጉዳዮችን ተመልክተናል። በሀገሮቻችን መካከል ያለውን ትሥሥር ለማጥበቅ፣ የትብብር መድረኮችን ለማስፋት ብሎም አህጉራዊ እና ቀጠናዊ ፈተናዎችን ለመመከት የጋራ ቁርጠኝነት መያዝን በተመለከተ ተወያይተናል።

I am pleased to welcome President Azali Assoumani of the Union of Comoros today on his official visit to Ethiopia. In a series of productive discussions, we delved into a wide range of topics covering bilateral, regional, and multilateral issues. Our conversations underscored a mutual commitment to strengthening the bonds between our nations, exploring avenues for cooperation, and addressing continent wide and regional challenges together.
18.7K views10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-03 14:07:35
የወቅቱ የመስኖ ስንዴ ምርታማነት በጥቂቱ። የግብርና አቅማችንን በምሉዕ እንጠቀም ዘንድ የጋራ ጥረታችን የጀመርነውን የስራ ፍጥነቱን ጠብቆ እንዲሄድ እንረባረብ።

A glimpse of current irrigated wheat productivity. Let us build on the momentum through collaborative efforts and realize our agricultural potential.
15.7K views11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-31 11:01:26
"ፀሐይ" እ.አ.አ በ1935 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራ አውሮፕላን።

"Tsehay" is the first aircraft built in Ethiopia in 1935.
15.9K views08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ