Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮዽያ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ወደ ኢትዮዽያ የመጡትን የኮሞሮስ ዩኒየን ፕሬዝደንት አዛሊ አሱ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

በኢትዮዽያ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ወደ ኢትዮዽያ የመጡትን የኮሞሮስ ዩኒየን ፕሬዝደንት አዛሊ አሱማኒን ዛሬ ተቀብያለሁ። ውጤታማ ውይይቶቻችን ሰፋ ባሉ የሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊ፣ ባለብዙ ወገን ጉዳዮችን ተመልክተናል። በሀገሮቻችን መካከል ያለውን ትሥሥር ለማጥበቅ፣ የትብብር መድረኮችን ለማስፋት ብሎም አህጉራዊ እና ቀጠናዊ ፈተናዎችን ለመመከት የጋራ ቁርጠኝነት መያዝን በተመለከተ ተወያይተናል።

I am pleased to welcome President Azali Assoumani of the Union of Comoros today on his official visit to Ethiopia. In a series of productive discussions, we delved into a wide range of topics covering bilateral, regional, and multilateral issues. Our conversations underscored a mutual commitment to strengthening the bonds between our nations, exploring avenues for cooperation, and addressing continent wide and regional challenges together.