Get Mystery Box with random crypto!

ሀገር በቀል ኩባንያዎች ከፍተኛ ኃይል አስተላላፊ እና የኤሌትሪክ ገመዶችን በማምረት በሀይል አቅርቦ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ሀገር በቀል ኩባንያዎች ከፍተኛ ኃይል አስተላላፊ እና የኤሌትሪክ ገመዶችን በማምረት በሀይል አቅርቦት እና ቴሌኮም ኢንደስትሪ መሳተፋቸው እጅግ አበረታች ነው። ኤሌክትሪክ የማከፋፈል ስራ ዐቢይ አካል እንደመሆኑ ዘርፉ ሙሉ ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል።

It's gratifying to see our local companies actively involved in the energy and telecom industry, manufacturing high-tension and electric cables. As a vital component of electricity distribution, this sector deserves full support from the government.