Get Mystery Box with random crypto!

ወንድሜ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በኬንያ ላደረጉልን ደማቅ አቀባበል አመሰግናለሁ። ሰፋ ያሉ ጉዳዮችን | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ወንድሜ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በኬንያ ላደረጉልን ደማቅ አቀባበል አመሰግናለሁ። ሰፋ ያሉ ጉዳዮችን ያካተተው የዛሬው ውይይታችን የቆየውን ትስስራችንን ያጠናከረ ብቻ ሳይሆን የወደፊት ቁልፍ የትብብር መስኮችንም የለየ ነበር። የጋራ አንድ ርዕይ እና እጣፈንታ እንዳላቸው ጎረቤቶች በጋራ ለመስራት ያለን ቁርጠኝነት ተጠናክሯል።

I extend my heartfelt gratitude to my brother, President William Ruto, for his gracious welcome to Kenya. Our comprehensive discussions today have not only strengthened our existing ties but also highlighted key areas for future collaboration. As neighbors sharing a unified vision and destiny, our commitment to working together remains steadfast.