Get Mystery Box with random crypto!

የዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላርስ ራስሙሴንን ተቀብዬ ተወያይተናል። በሁለቱ ሀገሮቻችን ለቀጣይ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

የዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላርስ ራስሙሴንን ተቀብዬ ተወያይተናል። በሁለቱ ሀገሮቻችን ለቀጣይ ትብብር ጠንካራ መሠረት ያላቸው የረጅም ጊዜ ግንኙነቶች አሉን። ውይይታችን በርካታ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ጉዳዮችን ያካተተ ነበር።

I warmly welcome the Foreign Minister of Denmark, Lars Rasmussen, to Ethiopia. Our countries share longstanding ties that provide a solid foundation for further collaboration. Our discussions have been productive, covering a wide range of bilateral and multilateral issues.