Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያላት አጋርነት ውጤታማ ሆኖ ቀጥሏል። ዛሬ ማለዳ ባንኩ በኢትዮ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያላት አጋርነት ውጤታማ ሆኖ ቀጥሏል። ዛሬ ማለዳ ባንኩ በኢትዮጵያ በሚያካሂዳቸው ፕሮጀክቶች ላይ ከዶክተር አብዱል ካማራ ጋር ተወያይተናል። በተጨማሪም ወንድሜ ዶ/ር አኪንዉሚ አዴሲና የኦባፌሚ አዎሎው የአመራር ሽልማትን በማግኘቱ ይህን ዕድል ተጠቅሜ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እወዳለሁ።

Ethiopia's partnership with the African Development Bank continued to be productive. This morning, I received and held discussions on AFDB's projects in Ethiopia with Dr. Abdul Kamara. Additionally, I seize this opportunity to congratulate my brother, Dr. Akinwumi Adesina, on receiving the Obafemi Awolowo Prize for Leadership.