Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርገናል። መዲናችን ከከተማ መስፋፋት ጋር የሚመጣ ፍላ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ዛሬ ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርገናል። መዲናችን ከከተማ መስፋፋት ጋር የሚመጣ ፍላጎትን የሚያጎሉ ወሳኝ የሆኑ የእድገት እና የለውጥ ሂደት ውስጥ ትገኛለች። የዛሬው አይነት ስብሰባዎች በሚታዩ ክፍተቶች የጋራ ግንዛቤ ለመያዝ ብሎም መልካም አጋጣሚዎችን ለመለየት እጅግ አስፈላጊ ነው።

Today, I engaged in meaningful discussions with representatives of Addis Ababa city. Our capital is undergoing significant growth and transformation, highlighting a range of needs that come with urban expansion. These discussions are crucial in fostering a mutual understanding of the existing gaps and identifying potential opportunities.