Get Mystery Box with random crypto!

ከደቡብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ሲዳማ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ውይይት አድ | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ከደቡብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ሲዳማ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ውይይት አድርገናል። በሁሉም አካባቢ የሚኖረውን ህዝባችንን ፈተናዎች እና ፍላጎቶች ማዳመጥ ቀዳሚ ተግባራችን ነው።

Held discussions with representatives from the South West, Central Ethiopia, South and Sidama Regions today. Our continued efforts to listen to the challenges and needs of all our communities stands foremost.