Get Mystery Box with random crypto!

Vision-power Page

የቴሌግራም ቻናል አርማ vision224 — Vision-power Page V
የቴሌግራም ቻናል አርማ vision224 — Vision-power Page
የሰርጥ አድራሻ: @vision224
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 495

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-15 08:22:52
መልካም አዲስ ቀን!
Tefera M.
— telegram: @Vision224
158 viewsTefera Muluneh, 05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 13:28:46
መልካም አዲስ ቀን!
Tefera M.
— telegram: @Vision224
180 viewsTefera Muluneh, 10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 08:45:43 *** አጥንት እንዳለው ውሻ ሁን! ***

በአንድ ነገር ሳምን አጥንት እንደያዘ ውሻ ነኝ። —Melissa McCarthy

የምታምንበት ጉዳይ አለህ? ልታሳካው የምትፈልገው እና እንደምታሳካው እርግጠኛ ነህ? … ያ ልታሳካው የምትፈልገው፣ የውስጥህ የሆነ ጉዳይ፣ የመኖርህ ምክንያት እና የህይወትህ ዋናው ተልዕኮ ነው ብለህ ታስባለህ?

ከሆነ አጥንት ያለው ውሻ አጥንቱን ከምንም ከማንም እንደሚጠብቀው ሁሉ አንተም አጥብቀህ ያዘው! ለማንም አሳልፈህ አትተወው… የዕለት ከዕለት ህይወትህ አድርገው!

ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
107 viewsTefera Muluneh, 05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 08:37:18
መልካም አዲስ ቀን!
Tefera M.
— telegram: @Vision224
103 viewsTefera Muluneh, 05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 08:22:38 *** ያማረ ውሎ! ***

ውሏችሁ ያማረ ይሆን ዘንድ የምታደርጉት ምንድነው? ሰዎች ቀናቸውን ያማረ ለማድረግ አንዳንዶቹ ፊልም ያያሉ፤ አንዳንዶቹ ሰብሰብ ብለው በመጠጥ ወይም በሌላ ሱስ ያሳልፋሉ፤ አንደንዶቻችን ደግሞ የቴሌቪዥን ፕሮግራም እያማረጥን ደስተኛ ለመሆን እንሞክራለን፤ ይሄ ሁሉ ግን ራሳችንን ከመሸወድ ያለፈ ትርፍ የለውም።

ወዳጄ ሆይ ያማረ ውሎ እንዲኖርህ በቀን ውስጥ ስለምታሳካቸው ጉዳዮችህ አስብ፤ መስራት የሚገባህን በሰዓቱ ተግብር፤ ልታስተናግዳቸው የሚገቡ ሰዎችን አስደስተህ ሸኛቸው፤ በህይወትህ ካቀድከው መካከል አንዷን አከናውን፤ … በቃ አለቀ! ይህንን ካደረግህ ሌላ የሚያዝናና ድራማ፣ ፊልም ወይም ሌላ ነገር ሳያስፈልግህ ውሎህ ያማረ፤ ምሽቱም አስደሳች ይሆናል፤

ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
150 viewsTefera Muluneh, 05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 08:19:41
መልካም አዲስ ቀን!
Tefera M.
— telegram: @Vision224
138 viewsTefera Muluneh, 05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 08:27:07 *** አንተ የትኛውን ነህ? ***

"አንዳንድ ሰዎች ይህ እንዲሆን ይፈልጋሉ። አንዳንዶች ይህ እንዲሆን ይመኛሉ። ሌሎች ደግሞ ይህን እውን ያደርጉታል." - Michael Jordan

በመፈለግ ብቻ የሚሆን ነገር የለም። በመመኘትም እንዲሁ። ዋናው ጉዳይ እንዲሆን የምትፈልገው ነገር ሆኖ እንድታገኘው የምታደርገው ትዕግስት እና ጥረት ነው።

ወዳጄ ሆይ የምትፈልገውን ለመሆን እየተመኘህ ነው? ወይስ ለመሆን እየታገልክ ነው?

ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
166 viewsTefera Muluneh, 05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 08:21:56
መልካም አዲስ ቀን!
Tefera M.
— telegram: @Vision224
161 viewsTefera Muluneh, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 08:27:54 *** ተናዳፊዋ ንብ ማሯ ጣፋጭ ነው ***

ንብ ትናደፋለች፤ ነገር ግን ማሯ ጣፋጭ ብቻ ሳይሆን ፈዋሽም ጭምር ነው። ማሯን ለማግኘት የምትናደፈዋን ንብ መንከባከብ የግድ ነው። ንቧን ትናደፋለች ብለህ ብትተዋት ማሯን አታገኝም።

አየህ ስኬት ብዙ ልፋትን ይጠይቃል፤ ብዙ ፈተናዎችን ማለፍ ይጠይቃል፤ አዳዲስ ልማዶችን ማዳበር ይጠይቃል፤ … ውጤቱ ግን ከማር በላይ ይጣፍጣል።

ለሁላችሁም የሚጣፍት ህይወት ተመኘሁ!

ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
197 viewsTefera Muluneh, 05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 08:26:37
መልካም አዲስ ቀን!
Tefera M.
— telegram: @Vision224
179 viewsTefera Muluneh, 05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ