Get Mystery Box with random crypto!

Vision-power Page

የቴሌግራም ቻናል አርማ vision224 — Vision-power Page V
የቴሌግራም ቻናል አርማ vision224 — Vision-power Page
የሰርጥ አድራሻ: @vision224
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 495

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 58

2022-07-02 07:52:07
መልካም አዲስ ቀን!
Tefera M.
— telegram: @Vision224
347 viewsTefera Muluneh, 04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 08:14:22 *** ፀሐይዋን እንጂ ጥላሞትህን አትመልከት! ***

ፊትህን ሁልጊዜም ወደ ፀሐይ አድርግ፣ እናም ጥላሞትህ ከኋላህ ይወድቃል። ዋልት ዊልትማን።

ወዳጆች ሆይ ሁልጊዜም ከፊት ለፊታችሁ ያለችዋን ብሩህ ፀሐይ፣ ከፊት ለፊት የሚጠብቃችሁን ተስፋና ስኬት እንጂ ከበስተኋላችሁ የሚወደቀውን የእናንተን ጥላሞት፣ ወደ ኋላ የሚጎትቷችሁን መልካም ያልሆኑ ሃሳቦችና እምነቶችን ዞራችሁ አትመልከቱ።

ቀናና መልካም አስተሳሰብ ለስኬት ያበቃችኋል!

ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
371 viewsTefera Muluneh, 05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ