Get Mystery Box with random crypto!

Vision-power Page

የቴሌግራም ቻናል አርማ vision224 — Vision-power Page V
የቴሌግራም ቻናል አርማ vision224 — Vision-power Page
የሰርጥ አድራሻ: @vision224
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 495

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-20 07:41:15
መልካም አዲስ ቀን!
Tefera M.
— telegram: @Vision224
186 viewsTefera Muluneh, 04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 08:22:45 *** የራስህ መሪ ሁን! ***

ሁሉም ሰው መሪ ነው። ምክንያቱም ቢያንስ የራሱን ህይወት ይመራል። የራስህን ህይወት በእቅድ ስትመራ ሰዎች ወደፈለጉት አይመሩህም ማለት ነው። ይህም ማለት ሌሎች በፈለጉ ሰዓት ሳይሆን አንተ በምትፈልገው ሰዓት ሻይ/ቡና ትጠጣጠህ፣ ስራ ትሰራለህ፣ እረፍት ታደርጋለህ፣ መዝናናት ከፈለክም እንዲሁ በአንተ ሰዓት ብቻ ትዝናናለህ።

በአጠቃላይ በሌሎች ሰዎች ሃሳብና ፍላጎት አትወሰድም። ህይወትህን በራስህ ለራስህ በዕቅድ ምራው። ይህንን ስታደርግ ትክክለኛው ማንነት ይገለጣል።

ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
250 viewsTefera Muluneh, 05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 08:18:15
መልካም አዲስ ቀን!
Tefera M.
— telegram: @Vision224
200 viewsTefera Muluneh, 05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 08:40:21 *** በትንሽ ጀምር! ***

ታላላቅ ስኬቶች ከትናንሽ ሥራዎች የተገነቡ ናቸው። – Lao Tzu

የምንፈልገው ስኬት ላይ በአንድ ጊዜ መድረስ እንድማንችል ግልጽ ነው። የአንድ ሺህ ሜትር ጉዞ በአንድ እርምጃ ይጀመራል ይላሉ አባቶች። ሁሉም ነገር ጥረትና ትዕግስት ይፈልጋል።
እናም ወዳጄ ሆይ ያሰብከው ምንም ያህል ትልቅ ቢሆን አንተ ግን በትንሹ ጀምር፤ በየዕለቱ ትንሽ በትንሽ ተግብር።

ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
115 viewsTefera Muluneh, 05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 08:40:21
መልካም አዲስ ቀን!
Tefera M.
— telegram: @Vision224
96 viewsTefera Muluneh, 05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 09:45:12 *** ዓይንህን ከዋክብት ላይ አድርግ! ***

“ዓይኖችህን በከዋክብት ላይ፣ እግርህንም በምድር ላይ አድርግ። - ቴዎዶር ሩዝቬልት

ዓይኖችህ ሁልጊዜም ከህልም ላይ አትንቀላቸው። ምናልባትም ህልምህን እውን እስክታደርግ ድረስ! … ግቦችህን እስክታሳካ ድረስ! … መሆን የምትፈልገው አንተነትህን እስክታገኝ ድረስ አትኩሮትህን ከህልምህ ላይ ብቻ አድርግ።

ያኔ ለህልምህ እየቀረብህ ትመጣለህ። ይሁንና ያለህበትንም አትርሳ! … የምትፈልገውን የምታሳካው አሁን ካለህበት እና ካለህ ነገር ላይ ተነስተህ ነው።

ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
97 viewsTefera Muluneh, 06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 09:38:50
መልካም አዲስ ቀን!
Tefera M.
— telegram: @Vision224
97 viewsTefera Muluneh, 06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 10:09:21
መልካም አዲስ ቀን!
Tefera M.
— telegram: @Vision224
162 viewsTefera Muluneh, 07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 10:09:21 በዓሉ የጤና፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ ይሁንልን!
151 viewsTefera Muluneh, 07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 08:22:52 *** ለመልካምነት ተነስ! ***

አንድ ጓደኛየ ጠዋት ሲነሳ “እሰይ ብዙ ተገልጋዮችን አስደስት ዘንድ ነጋ” ይላል። አየህ ፈጣሪ ይህችን የዛሬዋን ቀን የሰጠን ምናልባትም ሁሉም ሰው እንደየሙያው በሚሰጠው ቀናና ፈዋሽ የሆነ አገልግሎት በርካታ ሰዎችን ለማስደስትና ለመፈወስ ነው።

አንተስ ዛሬ ምን ልትሰራ፣ እነማንን ልታገለግል፣ በአንተ ምክንያት የስንቱ ቀኑ ሊያምር … ነው?

ከእንቅልፍህ የምትነሳው ለመልካምነት ይሁን!

ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
163 viewsTefera Muluneh, 05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ