Get Mystery Box with random crypto!

Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

የሰርጥ አድራሻ: @teklu_tilahun
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 68.50K

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-17 12:55:25
#ተጠንቀቀው!

በአንተ ሕይወት ላይ ኃይልና ስልጣን ያለው ሰው ቢኖር

ሚስጥርህንና ውሸትህ የሚያውቅ ሰው ነው፤

እሱን ከጠላትህ በላይ ተጠንቀቀው!

#የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ

የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት

#ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ
#The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ)
#የኃያልነት_ሕጎች 2ተኛ ዕትም 

ሶስቱንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል።

እነዚህ #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍን፦

#ጄዚ
#ካንዬ_ዌስት
#ፊደል_ካስትሮ
#ጆርዳን_ፒተርሰን
#ባራክ_ኦባማ
#ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሷቸው ናቸው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት እነዚህን መጽሐፍት እንደ መሰላል እንድትጠቀምባቸው አቅርበንልሃል፡፡

(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ tiktok.com/@anki_page
5.2K viewsTeklu Tilahun, 09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-17 06:59:57
#ተመሳሳይ_ምርት_አትሁን_ለየት_ብለህ_ውጣ!

ስኬታማ ለመሆንና በበቂ መጠን ለመሸጥ፣ የአንተን ምርት ወይም አገልግሎት ከሌሎች የላቀ ወይም በሆነ መንገድ ልዩ መሆን አለበት። ነባር ምርቶችን መምሰል፣ የቀደመውን ማባዛት ብቻ ነው የሚሆነው። ያንተ ምርት ከተወዳዳሪ ምርቶች ወይም ተወዳዳሪ ሊሆኑ ከሚችሉ ምርቶች የሚለይበት ልዩ ጥንካሬዎች ወይም ባህሪያት ሊኖሩት ይገባል።

#የልዩነት_ሕግ_የመጀመሪያ_መርህ -
“ልዩ የሽያጭ ሀሳብ” መወሰን ለሁሉም የተሳካ የሽያጭ ሥራ መሰረት ሆኖ ያገለግላል። አንድ ኩባንያ ምርቱን ወይም አገልግሎቱን ልዩ እና የላቀ የሚያደርገውን ነገር በሃያ አምስት ወይም ከዚያ ባነሰ ቃላት በአጭሩ ማጠቃለል መቻል አለበት። ለምሳሌ የታዋቂ ካምፓኒዎችን ልዩ የሽያጭ ሀሳብ እንመልከት -

ፎርድ - “ጥራት ቀዳሚ ስራችን ነው”
BMW - “የመጨረሻው መኪና”
አይቢኤም - “ጥራትና ደንበኛ አገልግሎት”
ኮካ ኮላ - “እውነተኛ ጥራት”

እነዚህ የሽያጭ ሀሳቦች ደንበኞች ለምን እነዚህን ኩባንያዎች ከተፎካካሪዎቻቸው መምረጥ እንዳለባቸው በግልፅ ያሳያሉ።

በጣም ውጤታማ የሆኑ የግብይት፣ የማስታወቂያና የሽያጭ ዘመቻዎችን የሚያሽከረከሩት ልዩ የሽያጭ ሀሳቦች ናቸው፤ ለደንበኞች ትርጉም ባለው መንገድ ምን እንደምትሸጥላቸው ማስረዳት የምትችለውም በልዩ የሽያጭ ሀሳቦችህ ነው።

የአንተ ልዩ የሽያጭ ሀሳብ ምንድን ነው?

አዲሱ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ በገበያ ላይ።

ቴሌግራም https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ tiktok.com/@anki_page
5.5K viewsTeklu Tilahun, 03:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 20:02:12
#5_የመርዛማ_ሰዎች_አስገራሚ_ባህርይ

ከአዲሱ @ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ ላይ አባይን በማንኪያ እንደሚባለው እነዚህ 5 የመርዛማ ሰዎች አይነቶችን ለቅምሻ ጋብዘናችኋል።ከወደዳችሁት መጽሐፉን ገዝታችሁ እንድታነቡት ግብዣችን ነው።

#ናርሲ ሲስቱ_እጅግ_ራስ_ወዳዱ

የሚጨነቀው ስለ ራሱ ብቻ ነው። ሐዘኔታ የለውም። በዙሪያው ካሉት ሁሉ የተሻልኩ ነኝ ብሎ የምሩን ያምናል።

#ተቆጣጣሪው

በዙሪያው ያለውን ሁሉ ለመቆጣጠር ይሞክራል። በሁሉም ውሳኔ የበላይነትን ይፈልጋል። ምንም ነገር በትክክል መስራት እንደማትችል እንዲሰማህ ያደርግሃል።

#የጉልበት_ቫምፓየሩ

ጉልበትህን ይመጠዋል። ችግር ይፈጥራል፣ አሉታዊነትን ይመግብሃል። ይተችሃል፤ ያደክምሃል።

#ነጭ_ውሸታሙ

ያለማቋረጥ ነጭ ውሸት ይዋሽሃል። ያታልልሃል፣ ይለኩስሃል። ወደ ጸጸት የሚመሩ ነገሮች ሁሉ አለቃ ነው።

#አረንጓዴ_ዓይናማው

በሌሎች ጸጋ አይደሰትም። ተበዳይ፣ ተበዳይ ይጫወታል። ስለራሱ ጥሩ እንዲሰማው ሌሎችን ዝቅ ያደርቃል።

አዲሱ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ ስለ ሰውና ተፈጥሮው ብዙ የሚያወራችሁ አለው።

የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት

#ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ
#The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ)
#የኃያልነት_ሕጎች 2ተኛ ዕትም 

ሶስቱንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል።

ቴሌግራም https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ tiktok.com/@anki_page
5.7K viewsTeklu Tilahun, 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 17:20:05
#ሳይኮሎጂ_እንዲህ_ይላል

ደስታህን ግለጥ፤

ያልተገለጠ ደስታ እንደተጨናገፈ ጽንስ ወይም እንዳልተፈጠረ ይቆጠራልና!

ትስማሙበታላችሁ? ሀሳብ አስተያየቶቻቹሁን አካፍሉን።

#የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ በገበያ ላይ

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡

(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ tiktok.com/@anki_page
5.8K viewsTeklu Tilahun, 14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 12:34:03
#አእምሮህን_ለማጽዳት_የሚረዱህ_ልማዶች

1- ግቦችን ማስቀመጥ
2- የእግር ጉዞ ማድረግ
3- ረዥም ሻወር መውሰድ
4- የምታሰግንባቸውን ነገሮች በዝርዝር ማስታወስ
5- ሜዲቴት ማድረግ
6- ማማረርን ሆነ ብለህ ማስወገድ
7- አዳዲስ ልምዶችን መሞከር
8- ሰዎችን ማድነቅ

#የምታስብ_ከሆነ_ይህ_መጽሐፍ_የግድ_ያስፈልግሀል።

#ስለምታስበው_አስብ 6ተኛ ዕትም
#THE_ART_OF_THINKING_CLEARLY (በእንግሊዝኛ)

መጽሐፉ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ታትሞ በገበያ ላይ።

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ tiktok.com/@anki_page
6.2K viewsTeklu Tilahun, 09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 06:34:26
#አውቶብስ_ውስጥ_አታልቅስ!

ገንዘብ ደስታን ላይገዛ ይችላል፣

ነገር ግን አውቶብስ ውስጥ ከማለቅስ

ላምበርግኒ ውስጥ ማልቀስን እመርጣለሁ።

አዲሱ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ በገበያ ላይ።

(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ tiktok.com/@anki_page
6.2K viewsTeklu Tilahun, 03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-15 20:13:53
#እነዚህ_ሰዎች_በዙሪያህ_እንዳይጠፉ

1- አብዝተው የሚወዱ
2- ዋጋ የሚጨምሩልህ
3- አዎንታዊ ተግባር ያላቸው
4- እውነትን የሚናገሩ
5- ደግነትን የሚያሰራጩ
6- እድገትን የሚያበረታቱ
7- ስታሸንፍ የሚያጨበጭቡ
8- ግቦችህን የሚደግፉ
9- አንተ ውስጥ ታላቅነትን የሚያዩ

እናንተስ ምን ትጨምራላችሁ? አዲሱ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ በገበያ ላይ

የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት

#ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ
#The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ)
#የኃያልነት_ሕጎች 2ተኛ ዕትም 

ሶስቱንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል።

እነዚህ #የኃያልነት_ሕጎች እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍን፦

#ጄዚ
#ካንዬ_ዌስት
#ፊደል_ካስትሮ
#ጆርዳን_ፒተርሰን
#ባራክ_ኦባማ
#ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሷቸው ናቸው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት እነዚህን መጽሐፍት እንደ መሰላል እንድትጠቀምባቸው አቅርበንልሃል፡፡

(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ tiktok.com/@anki_page
6.4K viewsTeklu Tilahun, 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-15 17:07:50
#የሕይወት_መመሪያ_እንደዚህ_ይልሃል

1- ትዕግስትኛና ጽኑ ሁን!
2- ዕድል የሚሰራው፣ ጠንካራ ስራ ባለበት ነው
3- እያንዳንዱን ሰው ማስደነቅ አይጠበቅብህም!
4- ማደምጥን ተማር!
5- ቀላሉን መንገድ አትምረጥ!

#የሕይወት_መመሪያ 9ነኛ ዕትም መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል።

(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ tiktok.com/@anki_page
6.4K viewsTeklu Tilahun, 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-15 13:03:45
#የድዋይ_ጆንሰን_ዘ_ሮክ_10_የስኬት_ቀመሮች

1- ጀማሪ ሁን
2- ምን እንደምትፈልግ እወቅ
3- ራስህን ሁን
4- ትክክለኛውን ሚዛን ፈልግ
5- አስደናቂ የስራ ባህል ይኑርህ
6- ልብህን ተከተል
7- ራስህ ላይ ስራ
8- እርምጃ ውሰድ
9- የሌሎችን አቅም ተመልከት
10- ፈታ በል

የእናንተ ምርጥ የትኛው ነው?

የትኛው የሚጠቅማችሁ ይመስላችኋል? ሀሳብ አስተያየታችሁን ስጡን፤

የናፒሊዮን ሂልን ምርጥ መጽሐፍ #የስኬት_ቀመርን እንድታነቡ እየጋበዝን ድንቅ መርሁን እንዳትረሱት እናስታውሳችሁ፦

#ወርቁን_ለማግኘት_የቀረህ_ሶስት_እርምጃ_ብቻ_ነው ይላል። ቀኑን በብርታት ከ #የስኬት_ቀመር መጽሐፍ ጋር ወደፊት!!!

የናፒሊዮን ሂል ምርጥ መጽሐፍት በገበያ ላይ፦

#የስኬት_ቀመር
#አስበህ_ሀብታም_ሁን
#የስኬት_ፍልስፍና

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ tiktok.com/@anki_page
6.7K viewsTeklu Tilahun, 10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-15 07:05:55
#አስታውስ!

ደሞዝህ ብቸኛ የገቢ ምንጭህ ከሆነ

ጎዳና ለመውጣት አንድ እርምጃ እንደቀረህ አስታውስ!

አዲሱ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ በገበያ ላይ።

(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ tiktok.com/@anki_page
7.0K viewsTeklu Tilahun, 04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ