Get Mystery Box with random crypto!

#የድዋይ_ጆንሰን_ዘ_ሮክ_10_የስኬት_ቀመሮች 1- ጀማሪ ሁን 2- ምን እንደምትፈልግ እወቅ 3- | Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

#የድዋይ_ጆንሰን_ዘ_ሮክ_10_የስኬት_ቀመሮች

1- ጀማሪ ሁን
2- ምን እንደምትፈልግ እወቅ
3- ራስህን ሁን
4- ትክክለኛውን ሚዛን ፈልግ
5- አስደናቂ የስራ ባህል ይኑርህ
6- ልብህን ተከተል
7- ራስህ ላይ ስራ
8- እርምጃ ውሰድ
9- የሌሎችን አቅም ተመልከት
10- ፈታ በል

የእናንተ ምርጥ የትኛው ነው?

የትኛው የሚጠቅማችሁ ይመስላችኋል? ሀሳብ አስተያየታችሁን ስጡን፤

የናፒሊዮን ሂልን ምርጥ መጽሐፍ #የስኬት_ቀመርን እንድታነቡ እየጋበዝን ድንቅ መርሁን እንዳትረሱት እናስታውሳችሁ፦

#ወርቁን_ለማግኘት_የቀረህ_ሶስት_እርምጃ_ብቻ_ነው ይላል። ቀኑን በብርታት ከ #የስኬት_ቀመር መጽሐፍ ጋር ወደፊት!!!

የናፒሊዮን ሂል ምርጥ መጽሐፍት በገበያ ላይ፦

#የስኬት_ቀመር
#አስበህ_ሀብታም_ሁን
#የስኬት_ፍልስፍና

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።


(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ tiktok.com/@anki_page