Get Mystery Box with random crypto!

"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ💒

የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodoxtewahdoc — "ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ💒
የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodoxtewahdoc — "ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ💒
የሰርጥ አድራሻ: @orthodoxtewahdoc
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.88K
የሰርጥ መግለጫ

🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን
/አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc

ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ።
📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን‼
❤የእመ ብርሃን ልጅ🤗

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-13 01:40:59 "ወር በገባ በ6 ኢየሱስ : ቅዱስ ኤልያስ ማርያም መግደላዊት ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ናቸው

የአምላካችን ቸርነቱ የቅዱሳን ምልጃቸው አይለየን
67 views "ወለተ ሥላሴ" "አነ ዘክርስቶስ" , 22:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 00:52:24 ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል" ምሳ 1፥33
        
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
ስንክሳር ዘወርኃ ሰኔ ፮/6

https://t.me/Orthodoxtewahdoc
የያዕቆብ ሌሊት ይሁንልን
137 views "ወለተ ሥላሴ" "አነ ዘክርስቶስ" , edited  21:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 00:52:00
136 views "ወለተ ሥላሴ" "አነ ዘክርስቶስ" , 21:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 22:38:52 አንድ ነገር እንወቅ

ለጴንጤና ለሙስሊም መልስ ለመስጠት ብዙ አትከራከሩ ምክንያቱን እነሱ ጋር ከመከራከር ይልቅ ራሱን በስመ ሥላሴ ይቅደሙልኝና ሰይጣንን ቁጭ አድርገህ ብትመክረው ባንስ  እሱ ያምናል አምኖ መኖር አይችልም እንጅ ብትችሉ እነሱን ከአባቶች ጋ አገናኟቸው ጥያቄ ምእመናኑን ሚጠይቁት መልስ ፈልገው አይደለም አብዛኛውን ሰውን ለማደናገር ነው እና ተው ሰብስበው እንዳያውሰበስቡን እኛ ለሚጠይቁን መልስ ይዘን የቀረው ለአባቶች ማቅረብ ነው እነሱ ጋር ተከራክሮ መረዳት ይከብዳል እንኳንስ የቅዱሳንን የድንግል ማርያምን ይቅርና እናምነዋለን ጌታችን አምላካችን ነው የሚሉትን ክብር ምስጋና ለስም አጠራር ይሁንና ቸሩ መድኃኔዓለምን እራሱ ሎቱ ስብሐት አንዴ አምላክ አንዴ አማላጅ ሲሉ የሚውሉ ውል የጠፋባቸው ፍጥረት ማለት  እነሱ ናቸው

ቸሩ መድኃኔዓለም ቀናውን መንገድ ይምራን
587 views "ወለተ ሥላሴ" "አነ ዘክርስቶስ" , edited  19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 21:54:12 "ብሄርተኛ ከሆንክ በሰማይ ቦታ የለህም።"

የያዕቆብ ሌሊት ይሁንልን
831 views "ወለተ ሥላሴ" "አነ ዘክርስቶስ" , 18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 19:36:43 ነገ 6 እናታችን ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ናት።

ቅድስት አርሴማ ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋት ሰውረን
1.3K views "ወለተ ሥላሴ" "አነ ዘክርስቶስ" , 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ