Get Mystery Box with random crypto!

ቦሌ ኮሚዩኒኬሽን/Bole Communication

የቴሌግራም ቻናል አርማ bolecommunication — ቦሌ ኮሚዩኒኬሽን/Bole Communication
የቴሌግራም ቻናል አርማ bolecommunication — ቦሌ ኮሚዩኒኬሽን/Bole Communication
የሰርጥ አድራሻ: @bolecommunication
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 911

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-02-19 10:38:13
112 views07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-18 11:14:46
178 views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-18 11:14:30
165 views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 16:00:25
70 views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 16:00:10
70 views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 15:59:46
60 views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 09:55:35
124 views06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 09:55:27
126 views06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 09:55:06 “የባሕል እሴቶቻችን
ለአንድነታችን መጠናከር!”
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሕል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ “ባሕሎቻችን ለአንድነታችን ካስማ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው 14ኛው ከተማ አቀፍ የባሕል ሳምንት ተጀመረ፡፡
ከጥር 26 እስከ ጥር 28 ቀን ድረስ ለሦስት ቀናት በሚካሄደው በዚህ የባሕል ሳምንት ላይ አሥራ አንዱም ክፍለ ከተሞች የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦችን ባሕል በመወከል ተሳታፊ ሲሆኑ፣ የቦሌ ክፍለ ከተማም የሶማሌ ብሔር ባሕልን በማስተዋወቅ ላይ እንደሚገኝ እና እስከመጪው እሁድ ድረስም የክልሉን ልዩ ልዩ ባሕላዊ እሴቶች በባሕል ሳምንቱ ላይ እንደሚያስተዋውቅ የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ባሕል ኪነጥበብና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ራቢያ ያሲን አስታውቀዋል፡፡
ጥር 26/2015
97 views06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 09:53:03
“የመተባበርና አብሮ የመኖር እሴቶችን ማጠናከር
ለጋራ ዕድገትና ብልጽግና!”
የቦሌ ክፍለ ከተማ ምክር ቤት ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል የተለያዩ ድጋፎችን አበረከተ፡፡
የምክር ቤቱ የተመራጭ ትስስር አደረጃጀት እና የሴቶች ኮከስ በጋራ በመሆን ለማዕከሉ ያበረከቱት ድጋፍ አልባሳት፣ አንሶላና ብርድ ልብስ፣ ዱቄት እና የንጽሕና መጠበቂያ ምርቶችን ያካተተ ሲሆን፣ ምክር ቤቱ ከዚህ ቀደምም ለማዕከሉ የተለያዩ ድጋፎችን ማድረጉን ያወሱት የቦሌ ክፍለ ከተማ ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጡማ አሕመድ፣ የመተባበርና አብሮ የመኖር እሴቶችን ለማጠናከር እንደዚህ ዓይነት ድጋፎች ሚናቸው ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ድጋፎች በዓላትና ልዩ ልዩ አጋጣሚዎችን በመጠበቅ ብቻ ሳይሆን የኅብረተሰቡን ችግሮች በማጥናትና በመለየት ሊደረጉ እንደሚገባ ያመለከቱት ምክትል አፈ ጉባኤዋ፣ ምክር ቤቱ ወደፊትም አቅም በፈቀደ መጠን መሰል ድጋፍ ማድረጉን እንደሚቀጥል አክለው ገልጸዋል፡፡
ጥር 25/2015
149 views06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ