2023-03-03 23:29:38
7ቱ የብሉይ ኪዳን በዓላትና ኢየሱስን የሚያሳዩበት መንገድ:-
{Amharic + english+ hebrew}
1. የፋሲካ በዓል(passover)[pesach]
ዘፀ 12:1-20፣ ዘሌ 23:5-8
የኢየሱስን ስቅለት(crucifiction) ያሳያል
2. የቂጣ በዓል(unleavened bread)[Matzah]
ዘፀ 12:1-20፣ ዘሌ 23:5-8
የኢየሱስን ሞት(death) ያሳያል
3.የበኩራት በዓል/የመወዝወዝ በዓል
(first fruits)[yom habikkurim]
ዘፀ 23:16፣ ዘሌ 23:9-14
የኢየሱስን ትንሣኤ(resurrection) ያሳያል
4. የመከር/በዓለ ሃምሳ/ጴንጤ ቆስጤ/የሰባቱ ሳምንታት በዓል(pentecost)[shavuot]
ዘፀ 34:22
የመንፈስ ቅዱስን መውረድ ያሳያል
5. የመለከት ቀን በዓል(trumpets)[yom teruah]
ዘሌ 23:23-25፣ ዘኁ 29:1፣ 1ተሰ 4:16
ንጥቀትን(rupture) ያመለክታል
6. የስርየት ቀን በዓል(atonement)[yom kippur]
ዘሌ 23:26-32
የኢየሱስን ዳግም ምፅዐትና ህዝቡን ይቅር ማለቱን(መታረቁን) ያሳያል
7. የዳስ በዓል(tabernacles)[sukkot]
ዘሌ 23:39-43፣ ዘካ 14:16
ኢየሱስ በህዝቡ መካከል ማደሩን ያመለክታል(የሺህ አመቱን መንግስት/millinial kingdom)
ከሰባቱ በዓላት በ3ቱ ወንዶች ሁሉ ቤተመቅደስ ድረስ መጥተው በዓሉን ማክበር ግዴታቸው ነበር(የቂጣ በዓል፣ በዓለ ሃምሳ እና የዳስ በዓል)
“በዓመት ሦስት ጊዜ፥ በቂጣ በዓል፥ በሰባቱ ሱባዔም በዓል፥ በዳስም በዓል ወንዶችህ ሁሉ በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት እርሱ በመረጠው ስፍራ ይታዩ፤ በእግዚአብሔርም ፊት ባዶ እጃቸውን አይታዩ።”ዘዳግም 16፥16
@ZaphnathPaaneah1
@Yoni4Christ
788 viewsYonatan Worku, 20:29