የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
12.94K
የሰርጥ መግለጫ
🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓
❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤
❤ HBD ለማለት፤ 🎂
❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶♀
❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦♂
🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል ለኛ @yenefekirbot ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን።
⚠️ የሚልኩለት ሰው member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን @yenefekir ይላኩለት።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 32
2022-08-28 19:01:25
#የኔ አዳም
ካወኳቸው ሁላ ልቤ አንተኑ መርጧል
ማንነትህ ማርኮት ማፍቀሩን አጋልጧል
ምን ቆንጆ ቢሞላ ቢትረፈረፍ በዝቶ
አይኔም ሌላን ላያይ ምሏል ተገዝቶ
እግሮቼም ካንተ ውጭ ከቶውን ላይሄዱ
ወስነው ቆርጠዋል ተዘግቷል መንገዱ
ከንግዲህ ለኔ ጎን ያለኸው አንተ ነህ
ብዬ ምፅፍልህ የኔ አዳም #ወዴት ነህ?
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
#Share
@Yenefekir
@Yenefekir
1.6K views16:01
2022-08-28 08:59:08
....
. . .ይቅርታ. . .
ስላፈቀርኩሽ
ይቅርታ አንቺን የግሌ ለማድረግ
ስፍጨረጨር ስላደከምኩሽ
ይቅርታ ላንገናኝ ስለተላመድኩሽ
ይቅርታ ሳትረጂኝ ስለወደድኩሽ
ይቅርታ በሜሴጅ ጋጋታ ስላጨናነኩሽ
ይቅርታ ሳትመጪ ስለጠበኩሽ
ይቅርታ ሳታምኝኝ ስላመንኩሽ
ይቅርታ ስለሁሉም ነገር ደና ሁኚ
. . .ግን ሁሌም እጠብቅሻለው አፈቅርሻለውም. . .
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
#Share
@Yenefekir
@Yenefekir
1.7K views05:59
2022-08-27 19:12:02
ቤተሰብ እስኪ መልሷን ደቅ አድርጉልን
ሲጠጡ፣ሲቅሙ፣ሲዞሩ፣ሲባልጉ የወለዱትን ልጅ ማን አሉት?
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
#Share
@Yenefekir
@Yenefekir
1.8K views16:12
2022-08-26 19:11:02
)፡ የሆነ ቀን ደስ ሲልሽ ነይ …ዛሬ ደብሮት ይሆናል ወይ ደሞ እረስቶኝ ይሆናል ብለሽ እንዳታስቢ…በፍፁም አረሳሽም…በርግጥ እንደ ድሮው ላታገኚኝ ትችል ይሆናል…ያው ሰው አደለሁም…ቢሆንም ብሸኝሽ እና በሰው ብተካሽም ዛሬም አረሳሁሽም!
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
#Share
@Yenefekir
@Yenefekir
2.2K views16:11
2022-08-25 19:02:02
ከጊዜ በሇላ....
ትወደው የነበረውን ነገር
ትጠላዋለህ
ትጠላው የነበረውን ነገር ትወደዋለህ
ያለ እሱ መኖር አልችልም ብለህ
ያሰብከውን ነገር
ትረሳዋለክ......ህይወት
ይቀጥላል........
አሁን ካለንበትም ሁኔታ በፍፁም
ማይመሳሰል ሌላ አዲስ ሰው|
እንሆናለን
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
#Share
@Yenefekir
@Yenefekir
2.4K views16:02
2022-08-24 19:03:02
ካንቺ በፊት እኔን ይውሰደኝ እንዳልል በኔ ሞት እንድትሰቃይ አልሻም
አንቺን ከኔ ቀድሞ ይውሰድሽ እንዳልልም ፈጣሪን ማማረርና በሞትሽ በቁሜ እየሞትኩ መኖርን አልፈልግም
ግን አንድ ነገር እመኛለሁ
በሞትኩባት ቅፅበት ከጎንሽ መሆንን እሻለሁ
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
#Share
@Yenefekir
@Yenefekir
2.8K views16:03
2022-08-23 19:01:02
ታ ስ ፈ ል ጊ ኛ ለ ሽ
በተለይ በክረምት ሙቀት ሲያስፈልገኝ
በተለይ በምሽት ለብቻዬ ስገኝ
ብርድና ባዶነት ተባብረው ሲመጡ
ባንች ተገፍትረው ፈጥነው እንዲወጡ
ከላዬ ቁጭ በይ ግርማዬ ሞገሴ
እቅፍፍፍ ስታደርጊኝ ትረካለች ነፍሴ
ጌጤ ነሽ ለአካሌ ክብርና ውበቴ
በይ ነይ ልደርብሽ ከታናሿ ቤቴ
.
.
ታስፈልጊኛለሽ ወፍራሟ ጃኬቴ፡፡
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
#Share
@Yenefekir
@Yenefekir
3.1K views16:01
2022-08-23 18:47:49
#Fkr
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
#Share
@Yenefekir
@Yenefekir
2.9K views15:47
2022-08-22 19:00:11
ሴት ልጅ ባንተ ምክኒያት ፈገግ ካለች #ትወድሀለች...ባንተ ምክኒያት ግን ካለቀሰች እመነኝ #ታፈቅርሀለች
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
#Share
@Yenefekir
@Yenefekir
3.2K views16:00
2022-08-21 19:00:31
ስወድክ ስወድ ስወድህ መኖሬ
በንፅህ ልቤማ ፍቅሬንም አቅርቤ
በሀሜት አትጣኝ እውነት ይመስል የኔ ህይወት ያለንተ የፀና ይመስል.....
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
#Share
@Yenefekir
@Yenefekir
3.4K views16:00