Get Mystery Box with random crypto!

💖የኔ ፍቅር 😘

የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefekir — 💖የኔ ፍቅር 😘
የቴሌግራም ቻናል አርማ yenefekir — 💖የኔ ፍቅር 😘
የሰርጥ አድራሻ: @yenefekir
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.94K
የሰርጥ መግለጫ

🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓
❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤
❤ HBD ለማለት፤ 🎂
❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀
❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂
🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል ለኛ @yenefekirbot ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን።
⚠️ የሚልኩለት ሰው member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን @yenefekir ይላኩለት።

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 33

2022-08-20 19:59:02 ​​​​​​​ ​​ ┈┈••◉❖◉●••┈
ዝም ብለሽ ስሚኝ
:¨·....................:¨·.


......... ፃፍኩልሽ ........

አንድ ቀን እንደኔው የፍቅር ትርጉሙ
ሰው ወደሽ ካየሽው ስቃዩ ህመሙ
ላንቺ ብዙ እንደሆንኩ ያኔ ይገባሻል
ስነግርሽ ዝም ያልሽው ዛሬ ይቆጭሻል
አሁን ምን ያደርጋል ቢያዝኑ ቢቆጩ
ፍቅር አገርሽቶ በእንባ ቢራጩ
ያ የኔ ምስኪኑ እንግልቱ ልቤ
የፍቅርን ትርጉም ባየው ሰው ቀርቤ
እኔም ቆጨኝ ዛሬ ያኔ ያለቀስኩት
ሌላ ሌላ ስትይ አንቺን አንቺን ያልኩት
ዛሬ ግን
ልቤም ልብ ገዛ ሌላ ሰው ወደደ
አንቺን ለሰው ትቶ እሱ ከሰው ሄደ
በቃህ ሂድ ብለሽው ልቤ ሄዷል ቆርጦ
ይዟል አንቺን ትቶ የራሱን ሰው መርጦ
እኔስ የሰው ሆንኩኝ አንቺም ሰው ፈልጊ
ይመለሳል ብለሽ ተስፋ እንዳታደርጊ

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir
3.6K views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 11:04:59 የሌባው የፍቅር ደብዳቤ
.
ይድረስ ለውዷ ልቤን ለሰረቀችኝ ሌባዬ
ሰላምታዬን ከአንቺ ሲደርስ
ጤናሽና እድሜሽን እንዲያራዝመው በመመኘት
ነው። ውዴ አንቺ ልብ ውስጥ መግባት ሰው ኪስ ውስጥ
እንደ መግባት ቀላል
እንዳልሆነ ባውቅም እንደ ፖሊስ ዱላ ናፍቆትሽ
አካሌን ቢጎዳውም አንቺን
ማሰብ ዛሬም አላቆምኩም
በእርግጥ ጸባይሽ እንደ አቃቢ ህግ መስቀለኛ ጥያቄ
ግራ ቢያጋባኝም..
ዛሬም ትናፍቂኛለሽ የኔ ፍቅር
አውቃለሁ በዚህ ዘመን ለፍቅር መታመን ከማረሚያ
ቤት እንደማምለጥ ቢከብድም እኔ ግን ዛሬም ባንቺ ያለኝ
እምነት አልተሸረሸረም
አንቺ ፊት መቅረብ ማለት እኮ ልክ የሞት ፍርድ
ሊሰጥበት የቀረበ
ሰው ይመስል ገና ሳይሽ ልቤ ግራ ኪሴ ውስጥ ይገባል
የኔ ፍቅር መርማሪ ፖሊስ ይመስል የሆነውንም
ያልሆነውንም አወራሁ
አይደል ለማንኛውም እስከምንገናኝ ሰላሙን
እመኝልሻለሁ። ..........................
ያንቺው ሌባ ይድረስ ልቤን ለሰረቀችው


┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir
3.5K views08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 21:36:13
#Fekir_1K226

በሂይወት አችን አንድ እድል እንክዋን ከሌላቸወ ነገሮች መሀል በኔ ሂይወት ዉሰጥ አንዱ ነህ!ፈጣሪዬን እለምነዋለሁ ለኔ የምትሆን ከሆን ጠብቆህ ለኔ እንዲሰጠኝ ለኔ የማትሆነኝ ከሆነ ደግሞ አሰተካክሎ የኔ እንዲያደርግህ ከቃል በላይ የሆነን ማፍቀር አፈቀርኩህ!!

ከ ነጃት ነጋሽ
ለ ኡመር ሁሴን

@yenefekir
3.4K viewsedited  18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 19:59:02 ​​┄┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┄
ከራስህ ይልቅ ለሰው ስትኖር ዋጋ ትከፍላለህ ያንን ለፍቅር ብለህ ካደረከው ቢያምክም ትችለዋለህ ምክንያቱም ፍቅር ከሁሉም ይበልጣልና!
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir
3.3K views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 19:58:02
የምር ይሔን ዘፈን ካላወከው/ሺው
እኔ እቀጣለሁ


┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir
3.6K views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ